26
የምስር ወጥ አሰራር how to make misir wot ethiopian food @zedkitchen
ፍጣንና ቀላል ልዬ ምስር አስራር how to make red lentils stew Ethiopian food @zed kitchen
#የምስርወጥአሰራር#how to make ethiopianredlentils#zedkitchen# howtomakemisirwot#
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
24 comments
ምርጥ አሰራር ነው ተባረኪ
ሰላም ሰላም ዜድ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዋው በጣም ጎበዝ መልኩ እራሱ እንዴት እንደሚያምር ባለሙያ በርቺልን እናመሰግናለን
መሻአላ..ብርቺ..አህት…አጅሺየባረክልሺ????
ምርጥ ነው?
ዜድዬ በጣም ቆንጆ ምስር ወጥ ነው ።ምስር ወጥ ሞያ ይፈልጋል አንችም ሞያሽን አስመስክረሻል እናመሰግናለን ላይክ
እጆችሽ ይባረኩ አሪፊ ነው ?????መሀል ላይ ያለውን ጹፍ አንሺው ውዴ ምግቡን ስናይ ይረብሻል ????
Wow absolutely amazing ? can't explain how delicious and tempting it looks ? loved the way you've prepared and presented my friend
stay connected and blessed ? Big like ?!!
ዘቢብዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር?
አንደኛ???
Zed, this is a great recipe. Please remember to add ingredients in English….and please can we have habesha music, not a lullaby https://m.youtube.com/watch?v=ijd3bcRX_K0
ዘቢብዬ በጣም ቆንጆየምስር ወጥ ሰራሽልን

???ለኔ ግን በዘይት እሰራዋለሁ እጆችሽ ይባረኩ ሰላም እደሪልን??
??
እጅሽ ይበረክ
Just waww ejish yebarek mearey ??
በጣም ባለሙያ ነሽ ጌታ ይባርክሽ። I wishe I subscribes your channel 100 times.
Amizing ?yummy ?
መሻአሏህ እህቴ ጀግናነሽ
ዜድዬ ጥያቄ comment ስንሰጥሽ መልሽልን እህታችን#(

ቲማቲሙ አይፈጥም??
መከለሻ አይደረግም???
በጣም አሪፍ ነው ተባረኪ
Looks great but too much butter ?
በጣም ጥሩ ነው በርቺ እጅሽ ይባረክ???
Comments are closed.