0
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
የምግብ አሰራር – Ye Nech Shiro Afechach Final Part – የነጭ ሽሮ አፈጫጭ የመጨረሻው ክፍል
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
24 comments
የሰዉ ዘር ውድድድ ኑሪልን
ወደፊት ጎጆ ወጨነኝ ብዙነገርአሥተማርሺኝእናታችንእመሠግናለሁ
እነመሰግነልን እነታችን
እማ፡እናት፡ለልጆቿስታስተምር፡ደስ፡ይላል፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥልን
ጥያቄ፡አለኝ፡ስልጆ፡ሲሰራ፡አይቸ፡አላውቅም፡፡ሌላም፡ስም፡ካለው አላውቅም፡እኔ፡ግንስልጆ፡እንደሚባል፡ነው፡የማውቀው፡እንዴት፡እንደሚሰራ፡የምታውቂ፡ከሆነ፡ላስቸግርሽ፡እማ፡ማማዬ
እናመሰግናለን እድሜ ይስጥሽ
ውይይ ሳይሽ እማየን መሰልሽኝ እድሜ ይስጥልን እማኮ
Mam yadulate asarare batasayin
ኣዎን በማማሰያ ማመስ በተለይ ቅመማቱን ብስል ቀሊል ያደርጋል።
ኣምዋ እናቴ የሰጠችኝ በርበሬ ሳልከፍተው በክዳን ጣሳ ተቀምጦ ይኸው 6 ዓመት ሆነው። ይሻግት ይሆን እባክዎን እስቲ ይንገሩኝ። ቆንጥሬ ስቀምሰው ጥሩ ነው ብቻ።
ሸኮርን ማዘር
emama siwedwet
bebuna mashin mefchet aychalm emaye edew bikemisut tiru neber lega bilew leftew
ማሻአላህ አላህይጠብቅልን
እናት ማለት እዳች ነው የሁሉ እናት
በሶብላ እና ጥምሥ አልገባኝም
እማ የበርበሬ አዘገጃጀትም አሳይን
እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን Jezakilah
enamesgenalen mather
እድሜና ጤና አላህ ይስጥሽ ጎበዝ ማዘርየ
Sherown yet new yegezwet be ater keke yhonale wey
ዋውውው
ዊ።ስወድሽ።እኮ።እናመስግናለን
ማዙዬ የኔ እናት የኔ ባለሙያ ኑሪልኝኝኝ ሰላምሽ ብዝትትትት ይበልልኝ ስዎድሽ
እኮ እኔ ግን ሽሮ እዚህ በአሜሪካን በቤት ውስጥ ነው እማዘጋጀው እምፈጭበት ማሽንም ( Magic bullet ) የሚባል ብሊንደር ማሽን አለ መጀመሪያ በማጂክ ቡሉቱ እፈጨውና ከዛም የበለጠ ለማድቀቅ ደግሞ ትንሽ ትንሿን እየቆነጠርኩኝ በቡና ማሽን አደቀዋለሁ በጣም ቆንጆ ሽሮ ነው እሚሆነው ያው ለሌሎቹም እህቶቼ ለማሳወቅ ያህል ነው መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ
አላህ እርሜ ጤናይስጥሽ
Comments are closed.