0
የበግ ቅቅል አሰራር/ Ethiopian food/ how to make lamb meat kikil
https://youtu.be/m_8ZzCxdqPc
የበግ ቅቅል አሰራር
Ingredients
Lamb Meat
Turmeric
Red onion
Scallion
Fresh Garlic
Zingers
Butter
Jalapeno
Fresh Rosemary
Salt
Black paper
Garlic powder
Thank you for watching
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
36 comments
OMG: አንድ በአንድ ተከታትዬ ነው ፤ የተጠቀምሽውን ሁሉንም፤ Ingredients ገዝቼ ነው የሰራሁት፡ but my ቅቅል looks like porridge. (ወንደላጤ ስለሆንኩ ይሆን)
አሰራርሺ ልክ አይደለም
የዛሬ 7አመት አድስ አባበ ተቀጥሬ እሰራ ነበረ እናም ሴትዮዋ ቅቅ ል ስሪ ስትላኝ ቀይ ወጥ ሰርቼ ነበረ ቅቅል መስርት አለወቅም ነበረ የቅቅል አሰራር ዛሬ ገና አየሁ ክክክክ
ሰስበዉ የስቀኛል አይ አለመወቅ እናቱ በጣም አመሰግነለሁ ተባረክ
እጅግ በጣም ያምራት
K
betam yamiral tiru sira new https://youtu.be/7BGysHe8SRY subsxribe arigu yefiyel asiterared new betam dess bemil melku new yetelalefew
Thanks abi
እረ እግዚአብሔር ይስጥሽ የቅቅል አሰራራ ባለሙያ አደረግሽኝ እንዲሁ በቀላሉ
https://youtu.be/eFUKSoTc5Pk
??https://www.amazon.com/shop/abitube ይህንንየአማዞን ሊንክ በመጫን የተለያዩ የሸክላ ድስቶች: የቤት እቃዎች እና የውበት በጠበቂያዎችን ማግኘት ይችላሉ
waga sint new
Nice I love it sister please subscribe share my new channel https://youtu.be/4yNEC5Abx20
Thanks ..yekiba antater asayen yene konjo
በጣም ይጣፍጣል ብዙው ጊዜ ሰርቸው ብዙው ሰው ወዶታል ሙያሽን ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ
Thank u!
Best Medicine for Corona virus
?????????
mendenaw ye sega maxbasha?
Thank u. Good job
ወይ ሙያ ለሀጬን ግን አጠይቂኝ አዝረከረክሸው ?
ዋው
Wow new?
ይለያል ዘንድሮ፣ ዛሬ ይሞከራል።tnx
ዋውማሻአላህ።ያምራ
ውሃ ውሃ ያለኝ ሽንኩቱ አስቀደሚ know i know
Gobez
እኔ ብዙ ጊዜ ዩቱብ ላይ የሆነ ነገር ለማየት ስገባ ደቂቃው በጣም ብዙ ስለሚሆን አላይም ያንቺ ይለያል ቅልጥፍ ጥፍ ያለ ነው እጅሽ ይባረክ ♥♥
Good job ??
ማሻአ አላህ
Bezu video ayalehu gen Esatu high, low or medium lay enaregalen betelun le wendoch endate arif naber meslesh my dear!
በግ መግዛት አስጠልቶኝ ነበር ምግብ አብሳያችን ቅቅል ለመስራት የሚወስድባት ሳአት መርዘሙ ኮተቱ ድካምዋ ይሀሉ ደክማ አይሆንላትም ሲጨንቀን ይቱብ ላይ አይተን እንስራ ስንል ብዙዎቹ ኮተታቸው አያልቅም ያንቺ በዝች ደቂቃ የናታችን ጣአም ያለው አገኘን አብሳይዋ መጀመርያ ብታኮርፈንም ተነጫንጫ ወደዋለች ለእኛ ለወንዶች በተለይ ይመቻል እናመሰግናለን ሞክሩት አሪፍ ነው
You wash the meat a lot….almost good protein gone
ዉዴ መጀመሪያ ሽንኩርቱ ቢቁላላስ መልሺልሽ ስሞትልሽ
ጨው ልወጣ ሲል ነው የሚጨመረው
ዋዉ
Comments are closed.