0
የፆም ምግብ አስራር ቡጥጫ vegan recipe ethiopian food @zedkitchen
የፆም ምግብ አስራር ቡጥጫ vegan recipe Ethiopian food @zed kitchen
#የፆምምግብአስራር#ቡጥጫ#veganrecipe#zedkitchen#ፆም#ethiopianfood#howto#
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
47 comments
እጅሽ ይባረክ ? መጠኑን ብትነግሪን እባክሽ
እናመግናለን
?
እጅሽን ሞያሽን ይባርከው።
እንኩዋን አብሮ አደረሰን
wwwwwwwu yenee jaginaa
ዋው ሲያምር
ሽንብራው ልጣጩን እንዴት አነሳሽው
Mendew butecha ?
ሰላም እህቴ ባለሞያ ነሽ ያለሽን ሞያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ያወቁትን ማካፈል መልካምነት ነው ለሃገራችን ሰላም ይስጠን ፍቅር ይስጠን አሜን
ያንቺ በጣም ደረቀ ለስለስ ማለት አለብት ;ሽንኩርቱ ዝንጅብል ነጭ ሽንኩርት ትንሽ እርድ በዘይት ከበሰለበሆላ ውሃ ትከልሱ በደንብ ሲፈላ የሽንብራው ዱቄት በወፍራሙ መምታት ለ15 ደቂቃ ማብሰል ውህደቱ ከእንቁላል ፍርፍር ለስልስ ያለ ምሆን አለበት በዳቦም ይበላል
ሠላም ለዚሕ ቤት ምድነዉ ቡድጫ
አንደበትሽ የጨዋ ደስ ይላል ። በጣም ቆንጆ አሰራርሽ
selam zedya enkan dehna metash mama mashallah yena balemuya berchi
Konjo, ቅባትም ብዙ አልጨመርሽም ወድጀዋለሁ


እንዳንቺ :ኣምላኬ: ይምጣልነኝ። ኣሜን
ያስጎመጃል
ቡጥጫ ምንድነው
Wow looks yummy. I would like to try it. Can you send a picture or tell me the name in english of the main dish please?
እህቴ ብጥጫ እንደዚህ አይደልም ይሚሰሪው ምነው ይእናቶቻቾንን ሙያ አታበላሹ ቡጥጫ የምስራቅ በሀግርብቤት በቧቄላ ዱቄት ነው የሚሰሪው ።1, ዱቄቱ እንደገንፎ ነው ይሚስራው ገንፎው ሲበርድ ብዙ ሽንኩርት ፣ቃርያ ድቅድቅ ተደርጎ ይከትፉን ግንፎው ሲበርድ ሽንኩርት ና ቃርያው ይጪመርንና ይደብስልቃል
ዝይት ብድንብ ይደረጋል ጨው እርሱ
ውጭ ሀገር ባቄላ ዱቄት ስለማናገኝ
ብሽብራ ዱቄት እንጠቀማለን።
ልጅታ የምት ስራው በጣም እውነተኛው ቡጥጫ አይደለም እህቴ ይቅርታ አስራሩን አስተካኪይው። የእናቶቻችንን
ሙያ አታጥፉብን
Betam konjo eijsch yibarkilsch ehit
Betam des mil aserar new sitay erasu ያስጎመዣል ejesh yibarek
Looks delicious!
Arif new gen bemnegna new butcha?
Wegenoche mn mndn new tamu sayew des yelegnal but I never taste it
It is Pulse , not pause ?
በጣም ጥሩ ነዉ በርችበት
እንቁላልይመስላል
እጅሽ ይባረክ


ሰላም ብያለው በአመት ቢሆንም ያየሁት በጣም አመሰግናለው እጆችሽ ይባረኩ አበባ የሆነምግብ ነው
??????
Next time yedgem eske sister amharc aysmen gen betame xebuq megbe
Hello zed kitchen thank you so much for step by step guidance of This staple food! I made it yesterday and I can’t believe it I surprised me self it’s first time for me
yum yum may God bless you my lady. ??
Impressive, can't wait to try it. ከሞከርኩት በውሀላ ተመልሼ እነግርሻለሁ::
እጅሽ ይባረክ
Perfect
you are so gobez
የሽንብራ ዱቄት የት ይገኛል
Yiseru ejoch yibareku
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ዛሬ ሽንብራ ቡጥጫ ለመስራት ስፈልግ ካሉት ሁሉያንቺን አሰራር መረጥኩኝ እናም ጥኡም ነው እጅሽ ይባረክ ከለቀቅሽው አመት ቢያልፈውም አመሰግናለሁ
ሰላም ልሞክረው ዛሬ ካልጣፈጠኝ ግን ዋ?
Shuberwu tera naw yeta qola
Yemititekemiyachewn gibatoch simachewn eyetsafsh bihon des yilegnal
Had this at a friend’s place the other day and had to find out how to make it for myself.
One question though, how many cups/gram of chickpea powder and water did you use? also, how many servings did that make? አመሰግናለሁ!??
የተቆላ ነው ሽምብራዉ??
Comments are closed.