1K
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Bread Spices – Ye Dabo Kimem – የዳቦ ቅመም
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
29 comments
mami demblal entay eu
mami what is demblal in Eritrea we don't now can you explain? ?
ማሚ እጅወትን አላህ ይባርከው የሽሮ ቅመም እና በርበሬ ስናዘጋጅ ማለቴ ቅመሞን ቢያስተምሩን ደስ ይለኛል በተረፈ እድሜከጤና ጋ አብዝቶ ይስጦወት እማየ
Wowowo mama??????
ማማየ ኑሪልን ቅን እናት ሰላሙን ያብዛለወት
Ente edmeye yesteha
Amesgnalew mami
ማማዬ ከልብ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
በጣም አመሰግናለሁ እናቴ ????????????????????
እናመሰግናለን
ማሚዬ አላህ ረዥም እድሜ ይስጥስ ከልቤ ነው እማመሰግንሽ ባቺ ስቱን አወኩ
ማምየ እደት ነዎት? እዳቦ ላይ ነጭ ሽኩርት እደት ነው የሚጨመረው ሰምቸም አይቸም አላቅም ሌሎቹ አው ያስፈልጋሉ ነጭ ሽኩርቱ ግን እደት?
እናመሰግናለን እናትዬ
ጤና ይስጥልኝ ማምዬ
ማማየ እጅሽ ይባረክ በጣም እናመሰግናለን ። እኔ ግን ሁሉንም ቪዲዮዎች እያየሁ ብዙ ተማርኩ ተባረኪልኝ የኔ ጨዋ እናት። እናም ካላስቸገርኩሽ እንዲሁም ከተመቸሽ የበርበሬን አዘገጃጀት ብታሳይኝ?? ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ያልተማርኩት ነገር የለም።
Mathery enamesgenln
እናመሰግናለን እማ ጥሎብኝ እረጅም ቪዶ አልወድም ተምችቶኛል አጠር ያለች ናት ቪዶውን አጠር አድርጉልን በጣም ነው የምናመሰግነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
እናመሠግናለን
እናመሰግናለን ያዳነ እናት ጥያቄ አለኝ ? እሱም ነጭ ሽኩርት እንዴት አድርገን ለዳቦ እምንጠቀመው? ሌሎች ቅመሞችን እናቴ ስትጠቀም አውቃለሁ ነጭ ሽኩርት ስላላየሁ ነው! በተረፍ ረጅም እድሜና ጠና እመኝልሻለሁ
ጤና ይስጥልኝ
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ማማዬ የመከለሻ ቅመም አሳዮን
ሁሌም አንጣወት
Thank You mommy Egzybhr Edmaena tena yestote
tks
ይመሽች ሽኩር እደሚደረግ አላውቅም ነበር
ኑሪልን
እናመሰግናለን እናታችን
Comments are closed.