“ለመላ የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን …

“ለመላ የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱሰ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡”

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ

Source: EBC Ethiopian Broadcasting Corporation

You might like

35 Comments

 1. “፤ በሳኦል ቤትና በዳዊት ቤት መካከል ብዙ ዘመን ጦርነት ሆነ፤ የዳዊት ቤት እየበረታ፥ የሳኦል ቤት ግን እየደከመ የሚሄድ ሆነ።”
  (መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ 3: 1)

  አብይ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠ ድንቅ ስጦታ በዘመንህ ማንም አይችልህም

 2. እየሱስ (ዐ.ሰ) ነብይ እንጂ ጌታ አይደለም
  ፈጣሪ አይበላም አይሸናም አያንቀላፋም
  አምላክ ከጉድለት እና ነውር ሁሉ የፀዳ ነው።

 3. እንኳን አብሮ አደረሰን የኝ ጀግና ኑርልን ከና ብዙ በሀል አብረን እናከብራለን ሰላምክ ብዝት ያበልልን

 4. * እኔ #የእግዚአብሔር #ልጅ እንድሆን- ኢየሱስ #የሠው #ልጅ ሆነ፤ * እኔ እኔ #እንድከብር- ኢየሱስ #ውርደቴን ተሸከመ፤ * እኔ #ጻድቅ እንድሆን- ኢየሱስ #ኃጥያት ተደረገ፤ * እኔ #ነፃ እንድወጣ- ኢየሱስ በሰዎች እጅ #ግፍ ተቀበለ፤
  * እኔ #እንድወለድ- ኢየሱስ #ሞተ፤ * እኔ #እንድታሰብ(በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት እንዳገኝ)- ኢየሱስ #ተተወ፤ * እኔ #ህይወትን እንዳገኝ- ኢየሱስ #የሞትን #ጣር አጥፍቶ ተነሳ፤ * እኔ ወደ #በረከት እድገባ- ኢየሱስ ስለእኔ #መርገም ሆነ፤ * እኔ #የእርሱ #ሙላት #ተካፋይ እንድሆን- ኢየሱስ ስለእኔ #ድሃ ሆነ፤ * እኔ #እንድወፈስ – ኢየሱስ ስለእኔ #ቆሰለ ፤ * እኔ #ይቅር እንድባል- ኢየሱስ ስለእኔ #ተቀጣ፤ ♥♥♥ስለዚህ….#ስለተደረገልኝ እና #ስለተሰጠኝ #እጅግ #የከበረ #ስጦታህ #አመሠግናለሁ!!!

 5. አልመሲህ (እየሱስ)…በኢስላም
  አላህ የሰዉ ልጆችን በአራት አይነት መልኩ
  ፈጥሯል።የመጀመሪያዉ አባታችን አደምን ከአፈር (ከጭቃ)
  ፈጠረ፤ሁለተኛ እናታችን ሀዋን ያለ ሴት ከአደም የግራ ጎን አጥንት
  ፈጠራት፤ሶስተኛዉ ነብዩላህ ኢሳን(እየሱስን) ያለ አባት ከሴት ብቻ
  ኩን ብሎ ፈጠረዉ፤አራተኛዉ ደግሞ ከሴትና ከወንድ እኛን
  ፈጠረን።ለአላህ ልጅ መያዝ አይገባዉም ከጉድለት ሁሉ የጠራ
  ነዉ።
  መርየምም አለች እኔ ወንድ ያልነካኝና(በጋብቻ) አመንዝራም
  ሳልሆን እንዴት ልጅ ይኖረኛል ባለች ጊዜ አላህም ይሄ ለኔ ገር ነዉ
  ለሰዉ ልጆች “ተአምር” ልናደርገዉ ፈረድን አለ ጅብሪልም በጌታዉ
  ትእዛዝ መሰረት ትንፋሹን ነፋባት ከዚያም አረገዘች።ከወለደችዉ
  በኃላም ወደ ዘመዶቿ ይዛ ስትመጣ የሀሩን እህት መርየም ሆይ
  ከባድ ነገርን ሰራሽ፤አባትሽ መጥፎ ሰዉ አልነበረም እናትሽም
  አመንዝራ አልነበረችም አሏት፦ወደርሱም አመላከተች በአንቀልባ
  ያለን ህፃን እንዴት እናናግራለን? ሲሏት ህፃኑም አለ፦”እኔ የአላህ
  ባሪያ ነኝ መፅሀፍም ሰጥቶኛል(ኢንጅልን)፤ነብይም
  አድርጎኛል፤በየትም ስፍራ ብሆን ብሩህ አድርጎኛል በህይወትም
  እስካለሁ ሰላትን በመስገድ ዘካንም በመስጠት አዞኛል።ለእናቴም
  ታዛዥ አድርጎኛል፤ትእቢተኛና እምቢተኛም አላደረገኝም።ሰላምም
  በእኔ ላይ ነዉ በተወለድኩበት ቀን በምሞትበትም ቀን እንዲሁም
  ህያዉ ሆኜ በምቀሰቀስበትም ቀን።”√√√ይህ የመርየም ልጅ ኢሳ
  ነዉ።በእስልምና እየሱስ የአላህ ተአምር ነዉ ሰዎችም እሱን
  ለመስቀል አስበዉ ነበር ነገር ግን አላህ እሱን ጠበቀዉ
  ወደሰማይም አረገ ከዚያም እሱን የሚመስል ሰዉ በቦታዉ ላይ
  አስቀመጠላቸዉ እነዚያ ሰዎችም ያንን ሰዉ ሰቀሉት አሰቃዩት
  እስከአሁን ድረስ ግን ኢሳ(እየሱስ) እንደሆነ ያስባሉ።በእርግጥም
  ኢሳን አልገደሉትም አልሰቀሉትም።ይልቁንስ አላህ እየሱስን
  ወደርሱ አነሳዉ።በትንሳኤ ቀንም በእነሱ ላይ መስካሪ ይሆናል።
  እነዚያ “አላህ እርሱ የመርየም ልጅ አልመሲህ ነዉ” ያሉ በእርግጥ
  ካዱ።አልመሲህም አለ፦የእስራኤል ልጀች ሆይ ጌታዬንና ጌታችሁን
  አላህን ተገዙ።በአላህ የሚያጋራ ሰዉ አላህ በእርሱ ላይ ገነትን
  በእርግጥ እርም አደረገ፤መኖሪያዉም እሳት ናት ለበዳዮችም
  ምንም ረዳት የላቸዉም።
  የመርየም ልጅ አልመሲህ ማለት ከበፊት መልእክተኞች በእርግጥ
  ያለፉ የሆነ መልእክተኛ እንጂ ሌላ አይደለም።እነዚያ አላህ
  “የሶስት ሶስተኛ ነዉ” ያሉ በእርግጥ ካዱ፤ከአምላክም አንድ
  አምላክ እንጂ ሌላ የለም።ከሚሉትም ነገር ባይከለከሉ
  በእርግጥም አሳማሚ ቅጣት ይነካቸዋል።
  እዉነታዉ ይህ ነው

 6. #ኢኽዋን እና #መዲኽሊ አንድ ናቸው ሁለቱም ቡድን #የአንድ_ሳንቲም_ሁለት_ግልባጭ ናቸው

  ኢኽዋንም ሙርጃአዎችም ከጧጉት ጋር የቆሙ በጧጉት ፍቅር ያበዱ ናቸው
  ጧጉትን ያላወቀ ደግሞ በጧጉት ሊክድ አይችልም በጧጉት ያልካደ ደግሞ ሙስሊም ሊሆን አይችልም

  ألم تر إلى الذين يزعمون أنهم آمنوا بما أنزل إليك وما أنزل من قبلك يريدون أن يتحاكموا إلى الطاغوت وقد أمروا أن يكفروا به ويريد الشيطان أن يضلهم ضلالا بعيدا
  [ ሱረቱ አል-ኒሳእ – 60 ]
  ወደ እነዚያ እነርሱ በአንተ ላይ በተወረደውና ከአንተ በፊትም በተወረደው አምነናል ወደሚሉት፤ አላየህምን በእርሱ እንዲክዱ በእርግጥ የታዘዙ ሲኾኑ ወደ ጣዖት መፋረድን ይፈልጋሉ፡፡ ሰይጣንም (ከእውነት) የራቀን መሳሳት ሊያሳስታቸው ይፈልጋል፡፡

  ተውሂድ ብሎ ማለት የመጀመርያው በጧጉት መካድ ሲሆን ቀጥሎ በአሏህ በብቼኝነቱ ማመን ነው
  አንድ ሰው በጧጉት ሳይክድ በአሏህ አምናለሁ ቢል አማኝ አይሆንም

  فمن يكفر بالطاغوت ويؤمن بالله فقد استمسك بالعروة الوثقى لا انفصام لها والله سميع عليم

  [ አል-በቀራህ – 256 ]
  በጣዖትም የሚክድና በአላህ የሚያምን ሰው ለርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ ዘለበት በእርግጥ ጨበጠ፡፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡

  #በጧጉት ያልካደ ጠንካራ ዘለበትን ሊጨብጥ አይችልም
  #ጧጉት ማለት የግድ ለአምልኮ የተጠረበ እንጨት ብቻ አይደለም ።

  ኢብን አልቀይም
  ጧጉቶች ብዙ ናቸው ዋናዎቹ አምስት ናቸው ብለዋል

  تعريف ابن القيم رحم الله معنى الطاغوت

  الأول : الشيطان الداعي إلى عبادة غير الله .
  አንደኛ ከአላህ ውጭ ወደ ባእድ አምልኮ ሰዎችን የሚጠራው ሰይጣን

  الثاني : الحاكم الجائر المغير لأحكام الله تعالى
  ሁለተኛ የአላህን ህግ የሚቀይር አንባገነን መሪ

  الثالث : الذي يحكم بغير ما أنزل الله .
  ሶስተኛ ያ አላህ ካወረደው ውጭ በሆነ ህግ የሚዳኝ

  الرابع : الذي يدعي علم الغيب .
  አራተኛ ያ የሩቅ ሚስጥርን አቃለሁ የሚል

  الخامس : الذي يُعبَد من دون الله وهو راضٍ بالعبادة .
  አምስተኛ ያ ከአሏህ ውጭ መመለክን የወደደ ሲሆን የሚመለክ ነው

  ኢኽዋንም መዲኽሊዎችም በሰው ሰራሽ ህግ ያምናሉ ሁለቱም የጣዋጊት ስሪት ናቸው

 7. እንኳን በስም እና በጤና አደረስን እግዚአብሔር አምላክ ለአገራችን ለህዝባችን ድልሙን እና ጤናውን ስጥቶ በፍቅር ተሳስበን እንድንኖር እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን አሜን

 8. Oh, Jesus!
  Happy birth day my Jesus! And have you heard that our leader mentioning you as ‘ጌታችን’? Hope this may be 1st time in the history of modern Ethiopia!

 9. Egziabhar erasu eyesus new, amlak eyesus new,fersje eyesus new “bersu yemiyamn yezelalem hiwet endinorew enji endaytefa egziabhar 1ya lijun wede alem lakew”

Comments are closed.