ቋንጣ ፍርፍር Ethiopia food Quanta Firfir Beef Jerky
…
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
ቋንጣ ፍርፍር Ethiopia food Quanta Firfir Beef Jerky
…
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Comments are closed.
Wow ??♥ ????
Wow ????
Yaselam enamsgenalen
ዋው! መክተፊያ ላይም መዘልዘል ይቻላል ለካ?
እኔ ከሁሉም ጥሩ እንጀራ እንዴት እንደወጣላቸው ምስጢሩን ሳይደብቁ የሚነግሩን ሰዎች ነው ማየት ነው የናፈቀኝ.. ዋናው እንጀራው ነው በውጭ አገር ማግኘቱ ወይም መጋገሩ ችግሩ። ምንም ቢሞከር እንደግዢው እንጀራ አይወጣም፣ አይለሰልስም.. አቦ ፈረንጅ እኮ አይደብቅም.. አበሻ ስንባል ግን ..
Wow
ይሄን በቅርቡ ሰርቼ እበላለሁ :: አይቀርም
አይ እጀራ እደኔ የናፈቀው ይኖር ይሆን
?
Ejish yibarek wude konjo aserar
ማሻአላህ
እጅሽ ይባረክ
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ
በጣም ያስጎመጃል
Qunraw aybeslm oven wust?
Wow #1 ?
I love kitfo and tibs most ????❤️
melfelefe yele men yele besera becha asayeshen.. thank you ! arife new.
በጣም ያምራል
ባለሞያ ተባረኪ
ቋንጣዉ ከደረቀ በኋላ በረዶ ቤት መሰቀመጥ ይቻላል? Thanks
በጣም ሀሪፍ ነው ብዙ እንማራለን ካንች
Mejemereya shinkurtu keberberew gar ina ketematemu gar ketekola behala new kamxa megenaw lemaninyaein thanks
Yamme betam konjo megeb egsh yebarak yane konjo
??????
ወይኔ ቆንጣ ሰወድ ሰሪ ሰባል ጨርሼ ነበር የምበላው እሰቲ ማነው ቆንጣ የሚሰርቅ እደኔ ??
Yene balemuya
Seyasetelu eruzachenn enebelabet yemegeb ayenete eyasayachun atagagun
አበሳ ተመቸሽኝ
በጣም የምወደውን ነገር አስታወሺኝ በማርያም አብዝቸ ነበር የምወደው ቃተኛና ቐንጣ ፍርፍር
Yamy!!
ሞያ ያለለሽብቶኝ ቆንጆ ነው ትያለለሽ አሰራሩ ልክ አደለም?????????
wow
Thank you yene eht!
Melk s'tegn enji …. muya ke YouTube emaralehu.
ዋዉ የሚገርም ምግብ ነው የት ላግኘው ኢትዮ ስሄድ ስርቼ እበላለኩ
ትሰለም. የድህ
Wow
Wawww ??
ሁሌ ነዉ ምከታተልሽ በርቺ ካቺ ብዙ ሙያ ተማርኩ ገና እማራለሁ በርቺ በጣም ምርጥ አሠራር በተለይ በድምፅ ሣይሆን በፁፍ ምታረጊዉ እጅግ ይመቸኛል
Very delish?
Your children's are lucky
Boy it's my favorite
ዋውውው ማሻአላህ ሲጠሰም
ብላፍያ
እጅሽ ይባረክ ማማዬ
ምግብሽን ወደን ብቅ ብለናል ብቅ በይ ቤተሰብ እንሁን
Woyewu siyamire
Betam konjo new Amegnalhu
ይህን ሁሉ እስክትዘለዝይ ከምታሳይ ምናለ አንድ አሳይተሽ ወደቀጣይ ብትሄጅ
እናመሰግናለን ! በርቺ እህቴ !!
That’s my favorite Ethiopian food of all time.