ቲማቲም ዶሮ ውስጥ?

ቲማቲም ዶሮ ውስጥ?► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

28 Comments

  1. ውድ የሀገሬ ልጆች እስቲ ወደቻናሌ ብቅ በሉ ምርጥ ምርጥ ውበትን ማሳመሪያዎች ሰርቻለው (የሰንጠርዥ ማጥፊያ) የጠቆረ ቆዳን የሚያቀላ ሌላም ሌላም እናንተ ብቻ ፎቶዬን ተጭናቹ ሰብስክራይብ(subscribe) አድርጋቹ ቪዲዮን መመልከት ትችላላቹ?welcome to my channel

  2. ሰላም ማማዬ እዉነትሽን ነው አማራ ክልል በሸክላ ድስት ነው የሚሰራዉ ወጭት ይባላል ራሱን የቻለ ነው አሁን ድረስ በእዉነት

  3. አቦ ይመችዎት የተናገሩት ሁሉ ትክክል ነወት ማንም ሰው የየራሱ ብልሀትና እውቀት አለው በሰው እውቀት ገብቶ ለምን እንደዚህ አልሆነም አይባልም ሁሉን ማየት ማወቅ መረዳት በጣም ጥሩ ነው። ሲቀጥል ዶሮ ላይ ቲማቲም ማድረግ አለማድረግ ይቻላል ግዴታ አድርጉ የተባለ ይመስል ይህን የሚጠይቁ አላዋቂዎች ይመስሉኛል እናም ዶሮ ወጥ ውስጥ ቲማቲም ሳይበዛ ፈጭቶ ወይም መጀመሪያ ለብቻው በዘይት በደብ ጠብሶ እሽኩርት ቁሌት ጋር አድርገን አንድ ላይ ደግሞ በደብ ካቁላላነው እጅግ የሚጣፍጥ ዶሮ ወጥ ነው ሚሆነው ሰርቼ ስለማውቅ ነው ይህን ያልኩት። እማማ
    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት እናመሰግናለን

  4. እማዬ ቆንዶ በርበሬ ለጥብስ ሚሆነው ብቻውን ተፈጭቶ ነዉ ወይስ ከሌላ ቅመም ጋር ነዉ እቦካን ንገሩኝ እማየ

Comments are closed.