አጠር ያሉ ጠቃሚ ጥያቄዎች – ማማዬ ጥያቄዎችን እናንተም በመመለስ እንድትሳተፉ ጠይቃለች

አጠር ያሉ ጠቃሚ ጥያቄዎች – ማማዬ ጥያቄዎችን እናንተም በመመለስ እንድትሳተፉ ጠይቃለችየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

17 Comments

  1. 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  2. እማማ እድሜዎትን ያርዝምልን …የሚሰሯቸው ቪድዮውች በሙሉ አሪፍ ናቸው. ..በሚሰሩበት ሳት ደቂቃው ባይረዝም አሪፍ ነው።

  3. ማሚዬ እንደምን አለሽልን በርበሬ ስናስፈጭ መልኩ ቀይ እንዲሆንልን እንዲያምር ምን ማድረግ አለብን?

  4. ማምዬ ለወጥ መስሪያ ቂቤ
    በሳል እንዲሆንልን በአብሽ ከታሸ በኋላ እውጪ ነው ወይንስ እፍሪጅ ውስጥ ነው እምናቆየው ይኽንን ጥያቄ ባለፈውም ጠይቄ ነበር ግን አልተመለሰልኚም ማማዬ ጊዜ ካለሽ ለዚህ ጥያቄዬ መልሱን ብትሰጪኝ በጣም ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ ሰላምሽ ብዝትትትት ይበልልኝ ውድድድ ❤ ነው ማረግሽ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ ላንቺም ለቤተሰቦችሽም ቻዎ

Comments are closed.