ኢትዮጵያ እያለሁ ደሴ አይጠየፍ ሄጄ ነበር – Dessie Ayteyef

ኢትዮጵያ እያለሁ ደሴ አይጠየፍ ሄጄ ነበር – Dessie Ayteyefየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

22 Comments

 1. በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ አዳነ .ሀገርን ማወቅ ትልቅ ነገር ነው እኛም ስንገባ እናያለን።
  ንጉስ ሚካኤል ድሀ ሀብታም ሳይሉ ሁሉንም ሳይፀየፍ ያበሉ ያጠጡ ነበር ለዚህም ነው አይጠየፍ የተባለችው ቦታዋ።እኛም የዛሬ ትውልዶች ባገኝነው አጋጣሚ የተቸገሩትን እናስብ ቤተሰብ ጠግቦ ስለበላ ብቻ ዝም አንበል ሁላችንም የሀቅማችንን እንተባበር ።
  አዳነ ተባረክ

 2. አይጠየፍ ሁኖ ይተያል ከሚሴ ፍቅር የማይገባው ምን ያረጋል ደሴ መጠሪያ ሀገሬ ደሴ ከተማዋ ተወልጄ ባለድግም ደሴ ዙሪያ እንዴ ምነው ደሴ ገራዶ ቢለን ሰላምታ በሉልኝ ጨፌ እረግረጉን እያልኩ ሸገር ወዴ አባሶ የሀገሬ ልጆች ሰላምታችሁ ይብዛ።

 3. ካባን አይሼ ቤተክርሥታንን ታይ
  እናተንም ቤታሺሁንም አላህ ያጥፍሺሁ
  ምድረ በካዮሺ እሥላምን ያሥፋል
  አሚን እረቢል አለሚን

Comments are closed.