እማዬን አመማት

እማዬን አመማትየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

50 Comments

  1. ኮሜንቶቹን እያነበብኩላት ነበር ደስ ብሏታል አይዞሽ እና ይማርሽ ስላላችሁ በጣም እናመሰግናለን

  2. ማማዬ እግዚአብሔር ይማርሽ እናቴ አይዞሽ አትመመኝ አይባልም አትጨክንብኝ ነው ሚባለው የጥርስ ህመም እኳን ላንቺ ጠላትኝ አይመመው

  3. አላህ ያሽርሽ እናት
    ቅርፉድ እርድ በጥቁር አዝሙድ ዘይት ለዉሰሽ አስቀምጪ እና ጠዋትና ማታ በብሩሽ ጥርስሽን በሙሉ ቦርሽዉ ኢንሻአላህ ትድኛለሽ እኔ ሲያመኝ እንደዚህ ነዉ የማደርገዉ

  4. አይዞሽ ምናልባት ስኳር ይሆን አንዴ እሱ ጥርስ ያወልቃል ይባላል እግዚአብሔር ምህረት ይላክልሽ!?

Comments are closed.