ኦቨን ከሌለን ድፎ ዳቦ እንዴት መጋገር እንችላለን

ኦቨን ከሌለን ድፎ ዳቦ እንዴት መጋገር እንችላለንየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

13 Comments

  1. ማማይ ኢንክዋን በሰላም መታሽ ናፍቀሺኝነበር ሲወዳቹህ ኣላህ ይተብቃቹህ💕💕💕💕💕💐ሹክራን💐

  2. ማማዬ እንዴት ነሽ ውዴ።
    እኔ መቼም እንዴት እንደምነግርሽ አላውቅም የሚገርም ነገር ነው። የጤፍ እንጀራውን ባሳየሽን መሠረት መጋገር ጀምሬ ቆንጆ እየሆነልኝ ሳለ፣ ልክ 2 ወይም 3 እንጀራ የሚያስጋግር ሊጥ ሲቀረኝ አይኑ ልም ይሆናል.. በጋገርኩ ቁጥር የማይቀር ነው። እንደመሰለኝ ከምጣዱ ይሆን? ዋስ ምጣድ ነው፣ ከገዛሁት ገና ሦስት ወሩ ነው።

Comments are closed.