ክትፎ ውስጥ የሚጨመሩ ቅመሞች እነማን ናቸው

ክትፎ ውስጥ የሚጨመሩ ቅመሞች እነማን ናቸውየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

17 Comments

  1. ማሚየ ኑሪልን ብታይ አንችን ሳይ ልክ እናቴ ትዝ ትለኛለች
    ሰላም ውድ የሐገሬ ልጆች በናታችሁ እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቻናል ከፍቸ ስራ ከጀመርኩ አንድ ወሬ ነው ነገር ግን አምላክ ረድቶኝ 1,000 ለመግባት በመንደርደር ላይ እገኛለሁ በዛው ቆንጆ የምግብ ዝግጅቶችን ታገኛላችሁ በተለይ ለሮመዳን ☞ https://www.youtube.com/channel/UCxv5RXqZyif2fEFTk0x2PWQ

  2. እማ እንዴት ነሽ ሰላምሽ ብዝት ዪበለልኝ ትህትናሽ እርጋታሽ እናቴን ትመሲኛለሽ ሳይሽ ደስ ዪለኛል ባይኖረኝም ሰላምሽ ይብዛልሽ ደግሞም ብዙ ትምህርት እየተማርኩ ነዉ ምንም ሙያ አላቅም ነበር እናም ሚያስተምረኝ አልነበረም እማዬ የለችም እናም መፀሀፍ ብታሳትሚ ጥሩ ነበር እንዳሁን ኔት ላናገኝ እንችላለን ሀገር ብዙም አስቸጋሪ ነዉ እናም በጣም አመሰግናለሁ ረጅም እድሜ ከጥሩ ስራ ጋ ያቆይሽ

Comments are closed.