ወጥ ስንሰራ ሽንኩርት በርከት ማለት አለበት?

ወጥ ስንሰራ ሽንኩርት በርከት ማለት አለበት?► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

17 Comments

  1. እማየ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አመሠግናለሁ።
    እኔም ሽንኩርት በጣም ነው የምወድ። ተባረኪልኝ እናትየ

  2. እግዚአብሔር ይስጥልን እማይ
    የምጥን ሽሮ አዘገጃጄት እንዲህው ይንገሩን ግዴታ እህሉን ማቅርብ አይጠበቅም ለምሳሌ ለ 10ኪሎ ሽሮ ስንት ኪሎ በርበሬ ቢገባበት አሪፍ ነው?እንዲሁም ቅመሞችን ከነመጠኑ

Comments are closed.