የምግብ አሰራር " How to Make Misir Kik Key Wet" የምስር ክክ ቀይ ወጥ አሰራር

የምግብ አሰራር " How to Make Misir Kik Key Wet" የምስር ክክ ቀይ ወጥ አሰራርየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

39 Comments

  1. Inatiye, Igziabher yibarkiligñ Betam tiru ina asfelagi yehone ye Bahil timhirt leña asibew silemyastemirun. Wiletawon talaqu Igziabher yikfelilin

  2. ማማየ ካንች ተምሬ ምርጥ ወጥ ምርጥ ጥብሥ እየሠራሁ ነበር ግን ባሌ እሉንታ የለውም ሆዱእሥከሚዘነጠል በልቶ ሢያበቃ አይጥምም ይላል አሁን ግን አልፈልገውም ፍች ጠይቄዋለሁ ግን በሠላም እንድገላገለሁ ዱአ አድርጉልኝ የሀገሬ ልጆች

  3. ጠናስይጥልን አማማ ፤ አባኮ ጤፍ በሃገራችን ለማናገኝ በገብስና በሩዝ ፉርኖ ዱቄት ተቀላቅሎ የሚሰራ አንጀራ አለ ስላሉ ፤ አኔ የአርሶ አሰራር አና ምክር ስለሚመቸኝ፤ አንዲህ ዓይነት አንጀራ ካለጤፍ አንዴት መጋገር አንዳለብን ቢነግሩን፡፡ አኔ 2 ሥራ ስለምሰራ አርሾ ለ3 ቀን መጣል ብዙም አይመቸኝም አና ፈጣን አሰራር ካለ አባክዋት ቢረዱን፡፡ ልጆች ስላሉ ቶሎ ጋግሮ የሚደርስ ሬሲፒ ካሎት አንደው ብዙዋቻችንን ይረዱን ነበር፡፡ ከምስጋና ጋር፡፡

Comments are closed.