የእናት ምክር – Things Mom Needs To Know Before Giving Birth – እናት ከመውለዷ በፊት ብታቃቸው የሚጠቅሙ ነገሮች

የእናት ምክር – Things Mom Needs To Know Before Giving Birth – እናት ከመውለዷ በፊት ብታቃቸው የሚጠቅሙ ነገሮችየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

26 Comments

  1. እማማየ እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጠወት ቅን አሳቢ ነወት እግዚአብሄሪ ይጨምረለወት በችግረወ ፈጥኖ ይድረስለወት

  2. አሁን ነው ያየሁት የቆየ ቢሆንም እ/ር እድሜ ይስጦት እናት በጣም አመስግናለው አሁን የ4 ወር ነኝ እ/ር በስላም ይገላግለኝ በጣም ይጠቅመኛል አመስግናለው

  3. ወይኔ ማማዬ በጣምኮነው የምታስቀኚኝ ይሄን ሁሉ ደግነት፣ ቅንነት፣ መልካምነት፣ ፍቅር፣ ጥበብ እረ ስንቱን ማማዬ መዘርዘር አልችልም ብቻ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ውድድድድ
    ማማዬ ጥርስሽን አሁን እንዴት ነሽልኝ?

Comments are closed.