የገንፎ ዱቄት አዘገጃጀት እንዴት ነው ?

የገንፎ ዱቄት አዘገጃጀት እንዴት ነው ?► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

25 Comments

 1. አኛ ለጥህሎ በሶ ድቄት ስናዘጋጅ በኣሸዋ ነው ሚቆሉት ልክ ብጫ ሲሆን ያወጡታል ለጎንፎም ይሆናል ግን ኣማራ ክልል ሚጠቀሙት የጎንፎ ዱቈት ኣዘገጃጀት ለማወቅ አፈልግ ነበር ያው ይመዛሰላል መፈትጉ ላይ አና ቆላሉ ነው ሚለየው

 2. እዚህ አገር እያላችሁ
  ገንፎ ስትፈልጉ ዘዴው፡
  Barley flour and oat flour
  Or one of them specially barley flour,
  ዱቄቱን በምጣድ ዝግ ባለ እሳት ማመስ ና ማገንፋት /ልክ እንደ ኢትዮጽያ አሰራር / በጣም ጥሩ ነው።

 3. ውጪ ያለንስ እማምዬ የገብስ ዱቄት ለእንጀራ ከጤፍ ጋር ደባልቄ እጠቀማለሁ ለገንፎ እንዴት ነው የሚጠቀሙት?

 4. እማሞዬ እዚህ አገር ሲያደርጉ ያየሁት የገብስ ዱቄት በኦቭን ያምሱና ነው። እርሶ እንዳሉት ማድረግ እንዴት ይቻለል

 5. እናመሥግናለ እናት ጥይቅ ለሁላችሁም የሺንኩር አይን መቆጥቆጥ ሥመለጥ ወይም ሥከትፊ እንዳይቆጥቁም ምን አድረግ ይቻላል?

Comments are closed.