ድሮ ድሮ የዝግን ወጥ ሲሰራ….የእማዬ ትዝታ

ድሮ ድሮ የዝግን ወጥ ሲሰራ….የእማዬ ትዝታየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

27 Comments

  1. እኔ በተወለድኩበት ሀገር ሰርግ ካለ ጎረቤት ሆነ ያካባቢ ሰው ተሰባስቦ ነው የሚሰራው እኛ ሀገር አልቀረም አሁንም እንደዛው ነው

  2. ይአዳነ እናት ብዙ ትውዝታዎች ነው ያነሱብኝ በጣ የተባረኩ እናት ናቸው በነገራችን ላይ በልጅነቴ ያየሁት ትውዝታ ሲሉ የተሰማኝ ስሜት ልነግረዎት አልችልም እኔም ትዝ አስባሉኝ ያኔ ደጉ ግዜ ዘመነዎት ይባረክ አምላኬ ከጤና ጋር እረጅም እድሜ ይስጦት♥

  3. ወይኔ የኔ እናት ሀገሬን ሁሉም ነገር አስታወሽኝ ትዝ ይለኛል ሰርግ ወይም ሌላ ድግስ ሲኖር ዘመድ ከጎረቤት ተሰብስቦ በጨዋታ አድምቀው የሚሰሩት

  4. እማየ እንደምን አለሽ እናታችን
    አንደበትሽ ይባረክ የኔ ልዩ ንግግርሽ ጣፍጭ እና ማራኪ ነው እናታችን .የሀገራችን ባህል እንዴት ልዩ እንደሆነ አሁንም ድረስ ክፍለሀገር ይህ መተባበር አለ።
    አሰራሩን በጉጉት እንጠብቃለን አመሰግናለሁ

Comments are closed.