ድፎ ሲሰራ ሁለቴ ለምን ማቡካት አስፈለገ

ድፎ ሲሰራ ሁለቴ ለምን ማቡካት አስፈለገ► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

11 Comments

  1. ማማዬ ዉድድድ ነዉ የማረገወት እወነት እኔ ምንም ሙያ የለኝም ነበር አሁን ግን ሙያተኛ ሁኛለሁ ማማዬ እዉነት ነዉ የምልሽ በምን አይነት ቃል እንደማመሰግን አላዉቅም ብቻ ሁለዬ ምግብ በሰራሁ ቁጥር አስታዉሰወታለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ዉድድድ ነዉ የማረገወት ማማዬ

  2. እርሶን ሳይ የኢትዮጵያ እናቶች ፊቴ ላይ ድቅን ትሉብኛላችሁ… እድሜና ጤና ይስጥልኝ…..በነገራችን ላይ የማታዉቁን ካላችሁ ወደቻናሌ ገባ በሉና እንተዋወቅ ቤተሰብም እንሁን እላለሁ… አመሰግናለሁ

  3. በጣም ትክክል ነው በጣም ለውጥ አለው አንድ ጊዜ የሚቦካው ፃዕሙ ልክ እንዴ የአንባሻ ወይንም ከሱቅ እንዴ ምንገዛው ዳቦ አይነት ነው ሁለት ጊዜ የሚቦካው ግን በተለይ ቅጠል ከተጠቀምን ልክ የኢትዮ የነጭ ስንዴ ድፎ አይነት ፃዕምም ሽታም አለው እማማ በጣም ነው የምወድሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ

  4. አስታውሳለው ኢትዬጵያ ዳቦው ቆምጠጥ ሲል እና ያንን ነው የናፈቀን እና ምን እናድርግ?

Comments are closed.