Wednesday, April 24, 2024
Home Food ሽንኩርቱ እየፈጠጠ አስቸገረኝ ?

ሽንኩርቱ እየፈጠጠ አስቸገረኝ ?

by
24 comments

ሽንኩርቱ እየፈጠጠ አስቸገረኝ ?



► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

24 comments

ዋስትናየ ነሽ ድንግል ጠበቃየ Etebegni Koshasha Alegni February 6, 2019 - 5:18 pm

እንኳን ደና መጡ እናታችን ደና ኖት

Zahara Muhammed February 6, 2019 - 5:18 pm

እናመሰግናለን ማማየ የኔባለሙያ ቆጆ እናት ው ድደደድ

እናቴ ሁሌም በውስጤ ነሽ ሽህ አመት ንሩልኝ February 6, 2019 - 5:18 pm

እማማ የኔም ጥያቄ ነበረ

Rim Rim February 6, 2019 - 5:18 pm

በጣም እናመሰግናል እናት ክበሪልን እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ

Wadah Sif February 6, 2019 - 5:19 pm

እድሜና ጤና ይስጥልን ማዘርየ

Beletu Abera Abera February 6, 2019 - 5:20 pm

inamesegnalen mamaye wuddddddddd

Samerh wowwe yene konjoowoche Alien February 6, 2019 - 5:23 pm

የኔ መልካም እናት የኔ ደርባባ በጣም ነው የምንወድሽ ደሞ አትጥፊ መምህራችን ነሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ውድድድድድድድድ

Am Hala Am Hala February 6, 2019 - 5:25 pm

እድሜዎትን ከጤና ጋር ተመኘሁ እናቴ ውድድ አደርጎታለው ♥️♥️አመሰግናለሁ

Selam Awoke February 6, 2019 - 5:27 pm

Awo

EnglishAmharic101 February 6, 2019 - 5:31 pm

Enameseginalen.

ሙና ያኸስረተ አለል ዱንያ February 6, 2019 - 5:37 pm

እናመሰግናለን ግን አድ ጥያቄ ልጠይቅ እርድ አትክልት በቃ በጥቅሉ አልጫ ስሰራ ይጠቁርብኛል በንፁ ድስትንም ብሰራው እያማረኝ ትቼዋለሁ

Lubaba Hassen February 6, 2019 - 5:37 pm

ሽንኩርት የሚፈጥባችሁ ዘይት ከማድረጋችሁ በፊት በዴብ እሹት ዉሀዉን መጠጥ ሲያደርግ እስኪደርቅ እሽት አድርጉት ሽሮ ነዉ የሚሆነዉ ከዛ በኅላ

ኤፌ.4፥5 ይነበብ የወሎ ልጂ እመቤቴ የነገርኩሺን አደራሺን February 6, 2019 - 5:43 pm

እረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት እናታችን ❤❤❤❤❤????

Alemdoch Doch February 6, 2019 - 6:10 pm

Thank u mothereyee

Almaz Kitchen February 6, 2019 - 6:11 pm

ከዛሬ 2ት አመት ጀምሬ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ከርስዎ እድሜ ይስጥልኝ እናቴ?

ሐና ሐና February 6, 2019 - 8:27 pm

እማየ እግዚአብሔር ይስጥልኝ መካሪ እናታችን ተባረኪልን
አመሠግናለሁ።

Zaynab Mulat February 6, 2019 - 9:05 pm

Enamesagenalene

ወርቄ ወሎየዋ February 6, 2019 - 11:17 pm

ማማየ እግዝያብሄር ይስጥልን

امينات احمد February 6, 2019 - 11:52 pm

Shenkwertw lag paking powder chemribet

Genet Tefesa February 7, 2019 - 12:42 am

እናመሰግናለን ማሚ

never give up never give up February 7, 2019 - 1:08 am

አሰይ እነትዋ አንደበትሽ እርጋታሽ እንዴት ደስ ይላል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሽ አለሁ

Hayat Mohammed February 7, 2019 - 1:37 am

እድሜና ጤና ይስጥሽ ማማየ ደግሞ አቤት ስወድሽ

Jdhshdh Hdjdj February 7, 2019 - 3:01 am

የኔ ቆጆ እናት ውድድድድድድ ፈገግታሽ ይበቃል እድሜሽ ያርዝምልን

Henok Abraham February 7, 2019 - 5:27 am

ማዘር ቢበቃቸው ይሻላል። ብዙ አመት youtube ላይ ሰርተውልሃል. enough with the pimping

Comments are closed.