Wednesday, April 24, 2024
Home Food ቁኒ ?

ቁኒ ?

by
19 comments

ቁኒ ?



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

19 comments

demaria paul March 23, 2019 - 2:43 am

Thanks

EnglishAmharic101 March 23, 2019 - 2:44 am

Enameseginalen.

Arada film March 23, 2019 - 2:49 am

I know but Thanks for sharing

አለም ፀሐይ አያሌዉ March 23, 2019 - 2:53 am

ዋው አደሱ ለብቻው እራሱ በጣም ነው ሽታው የሚጣፍጠው አደስ ያለበት ቅቤ ሳምንትም ይቆያል አይሸትም ወይኔ ስወደው

ሐና ሐና March 23, 2019 - 2:57 am

እማየ እንኩዋን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ እማየ
ውይ ምን ልበልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጥሩ መረጃ ነው በእውነት እናመሰግናለን .
ከምን እንደሚሰራ ባላውቅም አክስቴ ቅቤ ስታመጣ ለፀጉር አዘጋጅታ ታመጣልን እንደነበር ልጅ ብሆንም ያኔ አስታውሰዋለሁ ሽታው በጣም ቆንጆ ነው.
ስለ ፀጉር አሰራሩ የነገርሽን በጣም ገርሞኛል በእውነት ይደንቃል
ተባረኪልኝ እማየ

Mititi Mita March 23, 2019 - 3:01 am

Wow des ymile tmhert new edmA ketna ystlen

Mami decor March 23, 2019 - 3:15 am

Amesegnalu enate

Love & Peace March 23, 2019 - 3:32 am

እናመሰግናለን ማማዬ♥

Ayman Al-Humaidy March 23, 2019 - 3:35 am

Wow mame it's good for us to now this information. Thanks mame ❤

AfricaLalibela March 23, 2019 - 3:39 am

ክርስትና እናቴ ጋር ሰሄድ ገጠር አሁንም ቂቤ ፕሮግራም አለን ክርስትና እናቴ ናት ቁኒ የምትስራው ገበሬ አራሽ ናት አሁንም ❤️???
የምታደርገው (አደስ )(አዳል ጭራሮ )(ጠጅ ሳር )(ሐሪቲ ) ተለያይቶ ደርቆ ከዚያም
በቅል የተስራ ማስቀመጫ አለት እዚያው ውስጥ ይቀመጣል
ሙዳይ ተስፋለች እና ለምን በሚዳይ አይሆንም ስላት
ሙዳይ ከግዜ ግዜ ከቀን ቀን ሽታውን ሀይሉን ይቀነሳል
ቅል ውስጥ ሁለት አመት መቀመጥ ይችላል ምንም አየር መውጫ የለውም ትላለች
ቅሉ ብርሃን በብዛት የሌለበት ቦታ ከሆነ የበለጠ ጊዜ መቆየት ይችላል እኔም ቤቴ ውስጥ በቅል ቁኒ አለኝ ምንም ለውጥ የለውም ሽታው አንድ አመት አለፈው ስከፍተው ልክ እንደ መጀመሪያ ቀን ነው ሽታው መዓዛው

ቂቤ ተቀብቸ ከምር ውብ ሽታ አለው ሽቶ ሽቶ ይላል
አባቴ ነብሲን በገነት ልጅ በነበርኩበት ስዓት ክርስትና እናቴ ቤት ገጠር ሊወስደኝ ስመጣ አቅፌ ስስመው ቂቤ በጣም ከሚጠላው ነገር አንዱ ነበር ቂቤ እና ዱባ የእሱ ጠላቶች ነበሩ እጅግ በጣም ጥላቻ ነበረው
እና ሁሌም ስም ስም ሳደርገኝ አሙካሽ ሽቶ ሽቶ ነው ይሚል ያላል
ለፀጉር ቂቤ ሽታ መዓዛ ቁኒ ነው ምርጥ ነው የሀገራችን ሽቶ ነው

ማዘር ሁሌም ምርጥ ትምህርት እውቀት ነው እግዚአብሔር ጤና ስላም ፍቅር ከመላው ቤተስብ ጋር ይሆን እላለሁ ❤️???

ለሁላችንም ታዳሚዎች ለዚህ መስመር ቤተስብ መልካም ቅዳሜ ??❤️

Ali Seid March 23, 2019 - 4:29 am

ኦረ ማማየ እናቴ በቁኒ ትቀባኝ ነበረ ሺታው ደስ ይላል ልክነሺ ከአደስ ነው እሚሰራው እኔም አረወቅጥ ነበረ ወይትዝታአ

Fetle Demissie March 23, 2019 - 5:12 am

እናመሰግናለን

z 34 March 23, 2019 - 5:54 am

እናመሰግናለን

سمرة الحبشي March 23, 2019 - 6:49 am

እሚገርም ነው ኑሪልን ማማዬ

سمرة الحبشي March 23, 2019 - 6:58 am

እናመሰግናለን

Beth Gebeta-ASMR March 23, 2019 - 7:25 am

Ye mami beteseboch wed enem gora belu???❤❤

Yewourkwha21 Bisrat March 23, 2019 - 7:52 am

እናመሰግናለን ለመጀመሪያ ግዜ ነው ቃሉን የሰማሁት

Baro 13 March 23, 2019 - 7:53 am

እናመሰግናለን ማማየ

hiwote jeneet new March 23, 2019 - 1:20 pm

Wooowuu mami nurilin zalalem

Comments are closed.