Wednesday, April 24, 2024
Home Food ቲማቲም ዶሮ ውስጥ?

ቲማቲም ዶሮ ውስጥ?

by
28 comments

ቲማቲም ዶሮ ውስጥ?



► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

28 comments

kuku Ye Z February 10, 2019 - 7:01 am

Mamiya

katal33 katala February 10, 2019 - 7:01 am

ማማዬ ሰላም ነው

سبرينا سيد February 10, 2019 - 7:02 am

Ena be timatim shik arga eseralehu

Milatu Hayalu February 10, 2019 - 7:03 am

ማምየ እግዚያብሄር አድሜጤና ይስጥልን

hadiya Begdry February 10, 2019 - 7:05 am

ማሚ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁልሽ

seble ena bzabih ሰብለ እና በዛብህ February 10, 2019 - 7:05 am

ስላም ናቺሁ አንደኛ ነኝ እስኪ ሰብስክራብ አድርጉኝ….ብየ እስክጽፍ ድረስ ቀደማቺሁኝ በጣም ያናድዳል

Milatu Hayalu February 10, 2019 - 7:06 am

ትክክል እናታችን

Ruth Evana February 10, 2019 - 7:07 am

Mammye edemaena tena yestesh ebakesh melshelgne ye beso gebs azegejajet❤️?

lij salah tube February 10, 2019 - 7:12 am

ውድ እና የሐገሬ ልጆች እስቲ ወደ እኔ ቻናል ተጋበዙልኝ ፎቶዬን በመጫን

ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት February 10, 2019 - 7:13 am

እማማ እንኳን በደና መጡ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦት

zebu tube February 10, 2019 - 7:20 am

???

Sara Sara February 10, 2019 - 7:20 am

ማሚእንደትነሽ.በጣም.አምሰግንሉሁ.እደትእዲ.ይሠራል.የሚሉት.ሞያየለላቸውናቸው

ሐና ሐና February 10, 2019 - 7:26 am

አመሠግናለሁ እማየ ተባረኪልኝ

Hayati Mohammed February 10, 2019 - 7:30 am

ቃላት የለኝም ስወደወት ማማት እርጅም እድሜ ከጤና ጋሪ

የቆዳ ውበት Ye koda webet February 10, 2019 - 7:37 am

ውድ የሀገሬ ልጆች እስቲ ወደቻናሌ ብቅ በሉ ምርጥ ምርጥ ውበትን ማሳመሪያዎች ሰርቻለው (የሰንጠርዥ ማጥፊያ) የጠቆረ ቆዳን የሚያቀላ ሌላም ሌላም እናንተ ብቻ ፎቶዬን ተጭናቹ ሰብስክራይብ(subscribe) አድርጋቹ ቪዲዮን መመልከት ትችላላቹ?welcome to my channel

Toyiba Ali February 10, 2019 - 7:45 am

አመሰግነወታለሁ

Fitite Werke February 10, 2019 - 7:45 am

ሰላም ማማዬ እዉነትሽን ነው አማራ ክልል በሸክላ ድስት ነው የሚሰራዉ ወጭት ይባላል ራሱን የቻለ ነው አሁን ድረስ በእዉነት

Konjo Konjo February 10, 2019 - 8:00 am

Mama selam not betam enamsginln edme yestiln

yordanos agedaw February 10, 2019 - 8:21 am

ማመመዬ
ድልህ ቻው ለወጥ እንዴት ነው ሚሰራ
ማለት ለድልህ ሚሆነውን ሁሉን ቅመም ስለመላውክ ነው?

bint side February 10, 2019 - 8:45 am

አቦ ይመችዎት የተናገሩት ሁሉ ትክክል ነወት ማንም ሰው የየራሱ ብልሀትና እውቀት አለው በሰው እውቀት ገብቶ ለምን እንደዚህ አልሆነም አይባልም ሁሉን ማየት ማወቅ መረዳት በጣም ጥሩ ነው። ሲቀጥል ዶሮ ላይ ቲማቲም ማድረግ አለማድረግ ይቻላል ግዴታ አድርጉ የተባለ ይመስል ይህን የሚጠይቁ አላዋቂዎች ይመስሉኛል እናም ዶሮ ወጥ ውስጥ ቲማቲም ሳይበዛ ፈጭቶ ወይም መጀመሪያ ለብቻው በዘይት በደብ ጠብሶ እሽኩርት ቁሌት ጋር አድርገን አንድ ላይ ደግሞ በደብ ካቁላላነው እጅግ የሚጣፍጥ ዶሮ ወጥ ነው ሚሆነው ሰርቼ ስለማውቅ ነው ይህን ያልኩት። እማማ
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት እናመሰግናለን

Gent Meles February 10, 2019 - 9:03 am

እማዬ ቆንዶ በርበሬ ለጥብስ ሚሆነው ብቻውን ተፈጭቶ ነዉ ወይስ ከሌላ ቅመም ጋር ነዉ እቦካን ንገሩኝ እማየ

እራመዳለው በተስፋ February 10, 2019 - 9:16 am

ማሚዬ ሠላም ነሽ ስወድሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ውዴ ሳይሽ እናቴን ነው ምናፈቀው6 አመቴ ካየሃት አላህ በሰላም ያግናኝኝ ከናቴ

Semira Abrhim February 10, 2019 - 10:48 am

yene wd enat swedshi

Semira Abrhim February 10, 2019 - 10:48 am

Allah edme ena tena ystlgn

Naima Mohammed February 10, 2019 - 10:52 am

Tikilnesh mammiye siiraashin betam woddalaw betam ittafital anchii siraa ullum

Naima Mohammed February 10, 2019 - 10:54 am

Mamaye taccamari tiyaqi endet hilbat missarut

Fikirte shiferaw ሠው February 10, 2019 - 11:34 am

ውይ እንዴት እንደምወድሺ እማማየ እድሜና ጤናሽን ይስጥሽ እግዚአብሔር

There Young February 10, 2019 - 12:46 pm

Your language is beautiful but if you can please translate in English you will get more views beautiful Mama. PEACE ☺

Comments are closed.