Thursday, April 25, 2024
Home Food የምግብ አሰራር – How to Make ye Zigin Wet Aserar – የዝግን ወጥ አሰራር

የምግብ አሰራር – How to Make ye Zigin Wet Aserar – የዝግን ወጥ አሰራር

by
28 comments

የምግብ አሰራር – How to Make ye Zigin Wet Aserar – የዝግን ወጥ አሰራር



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

28 comments

Fatuma yimam June 18, 2018 - 9:27 pm

???

أمينات بينت أحمد יי June 25, 2018 - 5:31 am

ሰላምና ጢና ጋቸጋ ይሁን ወዳ እናታቸን እነወደሻልን እናመስገናልን ተሰልሚ

ማአሪፋ እድርስ June 28, 2018 - 11:31 am

ማማየ በፈጠርሽ የምግብሽን። ዋጋ አፕልኬሽን። ስርበትና እንጠቀም ምክንያቱም።አብዛኞቹ ልጆች ውጭ ሀገር።ሆነም።ነው መከታተል የያዝናው አሁን።እንያለን። እጅ እዚህ።እኛ።መስራት አንችልም።እኔ።ለራሴ።በጣም።በጉጉት እከታተላለሁ እጅ አልሰራም።ለመስራትም።አልችልም ሰው ቤት።ነው ያለሁት የነሳቸውን።ምግብ እጅ።የኔን።ምግብ።ለብቻ ማዘጋጀት አልፈልግም።ይከብዳል አሁን።እየተከታተልን።ነው አብዛኛወቹ ግን።ሀገር ስንሄድ ሊጠፋን።ይችላል ኢትዩ እደ ዚህ።ኔት ላይኖርን።ይችላል ስዚህ ፈጣሩ እጅሽን። ይባርከውና።ከሙሉ ጤና ሀያት ጋ እዳንቸገር ማማየ አፕልኬሽን።አዘጋጅልን እና ዳውሎድ አድርገን።እንድንጠቀም

Ppp Lll June 28, 2018 - 1:46 pm

ማሚ ባለፈው ሰርቸታዳ አልጫነው ተመዳምቢት ይጀነን ወላ እድሜሽን ያርዝመው

Fozya Mohammed July 4, 2018 - 11:01 pm

እናመሰግን አለን እናታችን እድሜና ጤናይስጥሽ

śamri Smaret July 14, 2018 - 3:38 pm

Mamaye thank you

Hcvj Cyfuufh July 18, 2018 - 8:00 pm

Mathery yen tafachi Enamesgenalen be Enat nafikot limot nes Enaten sayi Etinanalehu edemiyachihun Yarizemew ♥♥♥

የራሳ ልጅነኝ ሊያውም የሸዋ July 25, 2018 - 8:26 am

ማማዬ እናመስግናለን ግን ቅመሙ ባይኖረን ማጅ ብናረግ አይሁንምዲ???

zelalem melkamu July 27, 2018 - 1:53 pm

Betam betam teru new gen mother atarezemut ater ater Argut ende leloch video serewoch thanks

באוקט אסייאס August 2, 2018 - 2:22 pm

እሥቲማቲም:ለብቻ:ሥሪ:እኔ:ወንድየው:አውቃለው:ብቻውን:ቲማቲም:ሽሮም:አያምረኝም:

Mohmmad Ahmeed August 2, 2018 - 10:26 pm

እማማ እባክሺ መልሺልኝ ከ1,ማኪያ አዋዜ) (1ማኪያ ብትን በርበሬ ማንኛዉ ያቃጥላል ብትኑ ወይሥ አዋዜዉ እባክሺ መልሺልኝ ?????????

Hana Mareyam August 13, 2018 - 4:14 am

ዋው ማዘርይ በታም ጥሩነው እርጅም እድሚእናጤናይስጥልን እናቴ ውይ ነፍሷን ይማርውና የዛሬ9አመት አካባቢ ታስተምርኝነበር እናቴ ስላስተማሩኝ አመስግናለሁ እማ

Mashor Ahmed August 18, 2018 - 7:39 pm

ማዘር እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሼፍ ናችሁ ውድ እናታችን

Fss Gssg August 19, 2018 - 4:03 am

ቅቤ የት ይገኛል እረ የቅቤ አነጣጠር አሣዩኝ

Fiker Love August 22, 2018 - 6:05 pm

Thank you mama

Lidya Abraham August 23, 2018 - 6:22 am

በታም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስትልን ማአዘርዬ

ያአለህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራኝ August 31, 2018 - 12:14 pm

ዋው ??

علي علي September 12, 2018 - 6:49 am

አቦ ምራቂን አሯ ሯሽውው

መፃጉ ነኝ September 27, 2018 - 2:35 am

እማማዬ ከቦንቦ ሙቅ ውሀ ለምግብ መስርያ መጠቀም ለጤና ጥሩ አይደለም። ቀዝቃዛ ውሀ አፍልቶ ማዘጋጀት ይገባል አስፈላጊ ከሆነ።

Alhamdulilah Alakulihal Zd የናቴናፋቂ September 28, 2018 - 10:32 am

እናመሠግናለን

Maheder Kebede kebede October 2, 2018 - 3:51 pm

እግዚአብሔር ይባርክሽ አሰራሩ ግሩም ድንቅ ነው!! እህቴ የዝግን ወጥ ቃሉ አማርኛ ነው?? እኔ የማቀው የስጋወጥ ስለሚባል ነው።

Hadra Kadir October 16, 2018 - 7:43 am

ኦህ ስትጥም

Astek Astek October 17, 2018 - 4:01 pm

ዊዊ።ሲያምር

Yenework Yalew October 26, 2018 - 3:02 am

የወጥ ቅመምና መከለሻ ልዩነቱ አልገባኝም

ሮማኒ እሱን ብዬ የተጎዳው ሮማን ስቆላመጥ ሮም November 2, 2018 - 1:25 am

እናታችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን እውነት በጣም ጎበዝ ኖት ስቀጥል ደሞ ብዙ ትምህርት ወስጃለው መጀመርያም ባለሙያ ነኝ ግን የበለጠ እውቀት ወስጃለው እናመሰግናለን

Feven Jackson November 16, 2018 - 10:45 pm

Momiye konjo thanks .please show me chiko much love

Asiya Dawed November 28, 2018 - 9:16 pm

Mother ????

ኡሙ አይመን March 1, 2019 - 2:11 pm

ማሻአላህ ማማ እቻችሁ ይባርክ

Comments are closed.