Thursday, April 25, 2024
Home FANA TV የብሬል ጽሁፍ ታሪክ በዓለም እንዲሁም በኢትዮጵያ መቼ ተጀመረ?

የብሬል ጽሁፍ ታሪክ በዓለም እንዲሁም በኢትዮጵያ መቼ ተጀመረ?

by AddisDaily
1 comment

የብሬል ጽሁፍ በኢትዮጵያ መቼ ተጀመረ

Source: Fana Broadcasting

You may also like

1 comment

Temsgen Negne January 8, 2019 - 1:31 am

እስከ ዛሬ #በስህተት ዶ/ር ዓብይን #ስደግፍ ቆይቼ
አሁን ሁኔታዎችን በመገንዘቤ ድጋፌን ያነሳሁ መሆኑን
#ከይቅርታ ጋር ስለመግለፅ¡ Taye Bogale Arega
******** ************* *********** **********
በመጀመሪያ ደረጃ ዓመት በዓልንና እሁድን ጨምሮ ያለእረፍት በመስራት ድሆችን የሚጠይቁ
አረጋውያንን የሚጎበኙ
ወላጅ ያጣን ልጅ ወስደው አባት ሆነው በማሳደግ አባት የሚሆኑ
ደም ሆስፒታል ሄደው የሚለግሱ
አርቲስቱን መምህራንን ወታደሮችን ሚኒስትሮችን ሰብስበው አፍ አስከፍተው የሚያሰለጥኑ
20 ዓመታትን የቆየ የኤርትራንና የሀገሬን ኢትየጵያን ግንኙነት ስላደሱ
መቶሺህ እስረኛ ስለፈቱ
ግፍና ስቃይን ስላስቆሙ
ከእርካብና መንበር ጀምሮ ድርሰት ስለደረሱ
ሌቦችን እያሳደዱ ስላሰሩና ሌላውን በቁም እስር መቀሌ እስር ቤት ስላስገቡ
ባልተለመደ ሁኔታ መፈንቅለ መንግሥትን በፑሽአፕ ስላከሸፉ
ሴቶችን ሃምሳ እጅ ወደ አመራር ስላመጡ
ታዋቂ የዓለም ሚዲያዎችን የዓለም መሪዎችን እየጋበዙ ስለሚያመጡ
የዓመቱ ምርጥ ሰው እየተባሉ የሚሞካሹ
መግደልን ስለሚጠየፉና ከአእምሮዬ በላይ እየገዘፉ
በውትድርናው መስክ ጠበብት
በደህንነት የኢንሳ ቁልፍ ሰው
በትዳር ስኬታማ
በትምህርትም የመካነ ትምህርት ጥግ
ምስራቅ አፍሪካን በኢኮኖሚ ለማስተሳሰር የሚተጉ
ጥላቻን በፍቅር ስለለወጡ
ወያኔን የጨዋታውን ህግ ቀይረው ግራ ስላጋቡብኝ
ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ስላከበሩ
በጣም አርቀው ስለሚያስቡ
የፈጣሪን ስም ማሳረጊያ የሚያደርጉ
አንድነት ፍቅር ይቅርታ ምህረት መደመር እያሉ ሁልግዜም የሚያስደንቀንን ንግግር ስለሚያደርጉ
በአጠቃላይ እረፍት አጥተው እረፍት ስላሳጡኝ
ከዛሬ ጀምሮ ከአእምሮዬ በላይ ሆነው ስላስቸገሩኝ
ድጋፌን ያቆምሁ መሆኑን በትህትና ገልፃለሁ።
ፈጣሪ ኢትየጵያን ህዝቧን የዓብይን የአመራር ዘመን ይባርክ።

Comments are closed.