Home Ethiopian News የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ምላሽ ሰጡ | የካቲት 12 የሰማዕታት ቀን | Remembering Yekatit 12 Addis Ababa Massacre | #Ethiopia

የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ምላሽ ሰጡ | የካቲት 12 የሰማዕታት ቀን | Remembering Yekatit 12 Addis Ababa Massacre | #Ethiopia

by Addis Media
1 comment

የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ምላሽ ሰጡ | የካቲት 12 የሰማዕታት ቀን | Remembering Yekatit 12 Addis Ababa Massacre | #Ethiopia



የካቲት12 ሲታወስ
የካቲት 12 ሲመጣ ጣልያን ኢትዮጵያን በወረችበት ጊዜ በጀነራል ግራዝያኒ አዛዥነት በሦስት ቀናት ውስጥ ብቻ 30 ሺህ ዜጎች መጨፍጨፋቸውን ታሪክ ይዘክራል።
ኢጣሊያ ንጉሣዊ ቤተሰብ አንድ ልዑል በመወለዱ ምክንያት በጄነራል ግራዚያኒ ትዕዛዝ በቀድሞው የገነተ ልዑል ቤተ መንግሥት (የአሁኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቅጽር ግቢ ከተሰበሰቡት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፤ ለፋሺስቶቹ ያደሩ ከሀዲ ባንዳዎችና መኳንንት፤ የፋሺስት ባለ ሥልጣናት ወታደሮች በተሰበሰቡበት መኻል፣ አብርሃ ደቦጭና ሞገስ አስገዶም የእጅ ቦምብ ወርውረው አደጋ ሲጥሉ ግራዚያኒን ጨምሮ ብዙ ሰዎች ተጎድተዋል። ይኸንን ድርጊት በመበቀል ሰበብ እዚያው ግቢ ውስጥ ከሶስት መቶ በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ተጨፈጨፉ፤ ቀጥሎም የተማሩ ወጣቶች፣ የጦር መኮንኖችና ካህናት፣ የደብረ ሊባኖስ መነኮሳት በሙሉ እየተለቀሙ ተጨፈጨፉ። የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን በቤት ውስጥ እያስገቡ ከውጭ ቆልፈው ቤንዚን እያርከፈከፉ አቃጠሉአቸው። በአካፋ፣ በዶማ፣ በመጥረቢያ በተገኙበት ኢትዮጵያውያንን እየቆራረጡ የደም ጎርፍ አወረዱ። ፋሽስቶች የአዲስ አበባንና የአካባቢውን ሕዝብ በጅምላ ጨፈጨፉት። በሶስት ቀናት ፴ሺህ ሕዝብ መስዋዕትነት ተቀበለ።
የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ምላሽ ሰጡ | የካቲት 12 የሰማዕታት | Remembering Yekatit 12 Addis Ababa Massacre | #Ethiopia #yekatit12
Watch daily updated Ethiopian news from a reliable and balanced source. Addis Media is an independent Ethiopian-related News and other programs, producer.
Visit us https://AddisMedia.net Subscribe to our channel to follow everything related to Ethiopia

Latest Ethiopian News source. Watch Ethiopian News everyday from the reliable source.

You may also like

1 comment

Ethiopian Athletics, Culture, Language February 20, 2022 - 12:15 am

ህውሃት የአማራን ዘር ለማጥፋት የተጠቀመበትን ባንዲራ አሁንም በአማራ ስም መስቀል የኦሆዴድ አማራ ማጥፋት መቀጠሉን መግለጫ ነው…

Comments are closed.