55
ከሶስት አመት በፊት ሁለት የቻይና ባለሀብቶች በ3 ቢሊየን ብር የሲሚንቶ ፋብሪካ ይገነባሉ፣ ስራ በጀመረ በአጭር ጊዜ ባለሀብቶቹ ተሰወሩ። ይህን ፋብሪካ በ26 ሚሊየን ብር ከወጋገን ባንክ ላይ የገዙት ኢትዮጵያዊ ባለሀብት እንደገና 335 ሚሊየን ብር ከልማት ባንክ ተበድረውበታል። አሁን ፋብሪካው በመዘጋት አፋፍ ላይ ነው። ሂደቱ ይህን ይመስላል። ያንብቡት – https://goo.gl/
26 ሚሊየን ብር እንዴት ወደ 335 ሚሊየን ብር ይቀየራል? – Wazemaradio
Source: Wazema Radio ዋዜማ ሬዲዮ Facebook
15 comments
ይቀልዱ በሀገር፡
ወይ ጉድ
Wey anchi ager…!!!!
ቁማር ይሉሃል ይህ ነው በዚች አገር ምን ያልተደረገ ነገር አለ።
የዝች ሐገር ጉድ መቸ ነው የሚያልቀው
የልማት ባንክ ሙስና ከሜቴክ በብዙ እጥፍ ይበልጣል ግን እስካሁን ድረስ የጠ/ሚ ዐብይ አህመድ አስተዳደር ምንም አይነት እርምጃ አለመውሰዱ እሚያሳዝን ነው።
ታዲያ ወያኔን አታደንቁትም !
ኣረ ወደ ስራ ግቡ መናጢ ሁላ ተዘረፍኩ ኣበዛሳ ኤጭጭጭ
ዋዜማን ከምስረታዋ ጀምሮ በዕየለቱ እከታተላታለው ለኔ ከታማኝ ምንጮቼ የመጀመራያዋ ናት በዚህኛው ዜና ግን ምክንያታዊ ያልሆኑ የቁጥር ልዩነቶች አሉ እና የሲሚንቶ ፋክተሪ …..በዓለም ያልታዩ ኢንቨስተር ሀብቱን ጥሎ የሚጠፋ … ሲጠቃለል ሪፖርቱ የተቆረጠ ነገር አለው።
26 ሚሊዮኑን ወደ 26 ቢሊዮን አለመቀየራቸውም ተመስገን የሚያስብል ነው። ወይ እማማ ኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ስም የልማት ባንክ ባለስልጣናት እና ኢንቨስተሮች ቦጥቡጠው ጨረሷት እኮ።
በለው
Hulum bota bmusina ytechmalekewn sebsebo maserena masmeles new investigation plus decision makers we need it but I don’t think it will be immediately or not.
90% true
Comments are closed.