የበግ ቅቅል አሰራር/ Ethiopian food/ how to make lamb meat kikil

የበግ ቅቅል አሰራር/ Ethiopian food/ how to make lamb meat kikil

የበግ ቅቅል አሰራር/ Ethiopian food/ how to make lamb meat kikil

https://youtu.be/m_8ZzCxdqPc
የበግ ቅቅል አሰራር
Ingredients

Lamb Meat
Turmeric
Red onion
Scallion
Fresh Garlic
Zingers
Butter
Jalapeno
Fresh Rosemary
Salt
Black paper
Garlic powder

Thank you for watching✨
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian


Comments

36 responses to “የበግ ቅቅል አሰራር/ Ethiopian food/ how to make lamb meat kikil”

  1. OMG: አንድ በአንድ ተከታትዬ ነው ፤ የተጠቀምሽውን ሁሉንም፤ Ingredients ገዝቼ ነው የሰራሁት፡ but my ቅቅል looks like porridge. (ወንደላጤ ስለሆንኩ ይሆን)

  2. አሰራርሺ ልክ አይደለም

  3. የዛሬ 7አመት አድስ አባበ ተቀጥሬ እሰራ ነበረ እናም ሴትዮዋ ቅቅ ል ስሪ ስትላኝ ቀይ ወጥ ሰርቼ ነበረ ቅቅል መስርት አለወቅም ነበረ የቅቅል አሰራር ዛሬ ገና አየሁ ክክክክ
    ሰስበዉ የስቀኛል አይ አለመወቅ እናቱ በጣም አመሰግነለሁ ተባረክ

  4. እጅግ በጣም ያምራት

  5. betam yamiral tiru sira new https://youtu.be/7BGysHe8SRY subsxribe arigu yefiyel asiterared new betam dess bemil melku new yetelalefew

  6. Thanks abi

  7. እረ እግዚአብሔር ይስጥሽ የቅቅል አሰራራ ባለሙያ አደረግሽኝ እንዲሁ በቀላሉ

  8. ??https://www.amazon.com/shop/abitube ይህንንየአማዞን ሊንክ በመጫን የተለያዩ የሸክላ ድስቶች: የቤት እቃዎች እና የውበት በጠበቂያዎችን ማግኘት ይችላሉ

  9. waga sint new

  10. Nice I love it sister please subscribe share my new channel https://youtu.be/4yNEC5Abx20

  11. Thanks ..yekiba antater asayen yene konjo

  12. በጣም ይጣፍጣል ብዙው ጊዜ ሰርቸው ብዙው ሰው ወዶታል ሙያሽን ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ

  13. Best Medicine for Corona virus

  14. mendenaw ye sega maxbasha?

  15. ወይ ሙያ ለሀጬን ግን አጠይቂኝ አዝረከረክሸው ?

  16. ይለያል ዘንድሮ፣ ዛሬ ይሞከራል።tnx

  17. ዋውማሻአላህ።ያምራ

  18. ውሃ ውሃ ያለኝ ሽንኩቱ አስቀደሚ know i know

  19. እኔ ብዙ ጊዜ ዩቱብ ላይ የሆነ ነገር ለማየት ስገባ ደቂቃው በጣም ብዙ ስለሚሆን አላይም ያንቺ ይለያል ቅልጥፍ ጥፍ ያለ ነው እጅሽ ይባረክ ♥♥

  20. Bezu video ayalehu gen Esatu high, low or medium lay enaregalen betelun le wendoch endate arif naber meslesh my dear!

  21. በግ መግዛት አስጠልቶኝ ነበር ምግብ አብሳያችን ቅቅል ለመስራት የሚወስድባት ሳአት መርዘሙ ኮተቱ ድካምዋ ይሀሉ ደክማ አይሆንላትም ሲጨንቀን ይቱብ ላይ አይተን እንስራ ስንል ብዙዎቹ ኮተታቸው አያልቅም ያንቺ በዝች ደቂቃ የናታችን ጣአም ያለው አገኘን አብሳይዋ መጀመርያ ብታኮርፈንም ተነጫንጫ ወደዋለች ለእኛ ለወንዶች በተለይ ይመቻል እናመሰግናለን ሞክሩት አሪፍ ነው

  22. You wash the meat a lot….almost good protein gone

  23. ዉዴ መጀመሪያ ሽንኩርቱ ቢቁላላስ መልሺልሽ ስሞትልሽ

  24. ጨው ልወጣ ሲል ነው የሚጨመረው

  25. ዋዉ❤