Ethiopian Spices -.የኢትዮጵያ ቅመሞች እና እንግሊዘኛ ፍቺያቸው

Ethiopian Spices -.የኢትዮጵያ ቅመሞች እና እንግሊዘኛ ፍቺያቸው

by

in

Ethiopian Spices -.የኢትዮጵያ ቅመሞች እና እንግሊዘኛ ፍቺያቸው



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian


Comments

34 responses to “Ethiopian Spices -.የኢትዮጵያ ቅመሞች እና እንግሊዘኛ ፍቺያቸው”

  1. Thank you, God bless you and kiss your mum from me ??????????????????????????????

  2. ቻዎአዳነ እባክህ የጤፍ ዱቄት ከየት ነው የምታገኙት ለመግዛት እፈልጋለሁ የምታውቅ ከሆነንጠቁመኝ እኔየምኖረው ኤሮፕ ውስጥ ነው

  3. ኮረሪማ ምን ይባላል

  4. Thank u so much mother

  5. አመሰግናለሁ

  6. እናመሰግናለን !!

  7. በጣም እናመስግናለን እናትህን ሠላም በልልኝ እእግዚአብሔርከእናንተጋ ይሁን

  8. Lomi amaregnaw lemon new leka ?

  9. ምንድነው ሞቅሞቆ???

  10. እግዚያብሄር ይስጥልን ከሞላ ቤተሠቦቻችሁ ጋ እዲሜና ጤና ይስጣችሁ

  11. በመጀመሪያ ሰላምታዬን አቀርባለሁኝ ሰለእናትህ የምታደርገው ነገር በጣም ያስመሰግንሀል እናትህ ደግሞ ፕሮግራማችሁን ለሚመለከተው ሁሉ እጅግ ምን ያህል የኢትዬጵያ ምግብ ጥንቅቅ ያለ ጠቃሚነቱ መጣፈጡ ማማሩን ሁሉ ስለሚያሳዩልን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው በርቱ ማንም ይህንን የሚያየው ሁሉ ብዙ ሞያ እንደቀሰሙ ተስፋ አለኝ በድጋሚ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው የከርሞ ሰው ይበለን ሐመልማል ነኝ ከቶሮንቶ ካናዳ

  12. በመጀመሪያ ሰላምታዬን አቀርባለሁኝ ሰለእናትህ የምታደርገው ነገር በጣም ያስመሰግንሀል እናትህ ደግሞ ፕሮግራማችሁን ለሚመለከተው ሁሉ እጅግ ምን ያህል የኢትዬጵያ ምግብ ጥንቅቅ ያለ ጠቃሚነቱ መጣፈጡ ማማሩን ሁሉ ስለሚያሳዩልን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው በርቱ ማንም ይህንን የሚያየው ሁሉ ብዙ ሞያ እንደቀሰሙ ተስፋ አለኝ በድጋሚ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው የከርሞ ሰው ይበለን ሐመልማል ነኝ ከቶሮንቶ ካናዳ

  13. Mami hula srashn ayalw betam amesegnshalw bewnet edma ystsh awkalw bya neber gn demo bebzu endemalwk asayshign tebareki

  14. Ejig betam betam new yemamesegnew Egziabher ysitlin

  15. Corerima mindinew tergumu

  16. ኮሰረት በትግርኛ ምታውቁ ካላቹ ተባበሩኝ ማማይ አናመሰግናለን

  17. ማማየ ሞቅሞቆ ለሻይ ኣሪፍ ነው ልክ ልክ አንደ ዝንጅብል ኣየነት ሁኖ ውስጡ ባዶ ነው ኣጥበን ኣድርቀን ወቅጠን አንጠቀም ነበር ከለሩ ራሱ lipton (የሻይ ቅመም) ነው ሚመስለው በትግርኛ ራሱ ሞቅሞቆ ነው ሚባለው

  18. I don't think cardamom is hale, I think cardamom is koremima

  19. Amama ye doket’m andezi Madrag toro nabbara? Thank you for all videos

  20. Ere Geta yibarikish betam sifelig nbr thank you betam

  21. Betam yetkemegn yihi zigijit Des yilal Egzihabiher yibarikish Enate

  22. Endt korerima altetekesem enat esun felige nbr lelochim alu end nech kimem mekelesha ……lezi amesginalew melkam gize

  23. በርታ ቪዲዮው ጥርት ያለ ስለሆነ በቀላሉ ለመረዳት ይቻላል እናመሰግናለን

  24. በጣም ኣመሰግናለሁ

  25. Mamaye sewadeshi eko erjeme edame kjatenagar tamegmahulesh

  26. Thank u mamaye ከሙን በ አማርኛ ምንድነው

  27. በጣም እናመሠግናለን ከቻልክ አረበኛው ሥሙን ብትነግረን እባክህ ወንድሜ

  28. Betam new mamesegnsh .

  29. Thanks but what about korarima , I try to find it in the Uk please can u help!!