Wednesday, April 24, 2024
Home Food Ethiopian Cooking " How to Make Ye Duba Kitel Tibs " የዱባ ቅጠል ጥብስ አሰራር

Ethiopian Cooking " How to Make Ye Duba Kitel Tibs " የዱባ ቅጠል ጥብስ አሰራር

by
29 comments

Ethiopian Cooking " How to Make Ye Duba Kitel Tibs " የዱባ ቅጠል ጥብስ አሰራር



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

29 comments

ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ December 8, 2016 - 12:32 pm

ኡፍፍፍፍ አረ ማሚ የትነሽ ማር አንድ ቀን መጥቸ በአካል ልይሽ ንገሪኝ እውይይይይ እናቴን መሠል

Hawa Bintislam December 21, 2016 - 5:37 pm

በጣም እናመሰግናለን

አልሀምዱሊላ አለኩሊሀል December 23, 2016 - 6:44 pm

ውድድድ ነው እማደርጐወት እናቶቻችንን አላህ ይጠብቅልን

ZULFA Nesru December 28, 2016 - 11:58 am

ማሚ እጅ ይትረፍ ብለናል

Rabiha Rabi January 2, 2017 - 11:37 pm

ማዘረየ የቅይ ወጠ በሰጋ አሰትመሩን

hayat qumer Agagagaga January 18, 2017 - 3:01 pm

የድንች ቅጠል መስሎኝ ነበር

Sofia Abnel January 28, 2017 - 7:12 am

mamya mrakn nawe ywetk

አይ ስዴት ኢስካ ማቼ ናው ዛሬስ ካፋኝ February 11, 2017 - 12:54 am

አጋራቺን ኡሮሞ አካባቢ ይባላል ማሚ

Ayelech Negach March 26, 2017 - 8:49 am

እናመሰግናለን

ሀና የ ገብረኤል ልጅ እኔ የማርያም ልጅ ነኝ May 13, 2017 - 7:36 am

እናመሰግናለን ማዘርዬ

እግዚአብሔረ ይመስገን እግዚአብሔረ ይመስገን May 14, 2017 - 1:30 pm

እረ ይሄ የአገራችን የዱባ ቅጠል አደለም ይለያል

እግዚአብሔረ ይመስገን እግዚአብሔረ ይመስገን May 14, 2017 - 1:38 pm

ብል አፊያ ብይልን

ዘሀራ ሙሀመድ July 3, 2017 - 6:08 pm

እድሜሽን ያርዝመው ማዘር ግን በኛ ሀገር የዱባ ቅጠል አይስራም እኔም ስሄድ እስራለሁ ልክ እዳችው ማሚየ እወድሻለሁ

Hawa Hhaa July 14, 2017 - 7:46 pm

ማሚየ ሥወድሽ እውነተኛ የኢትዮፒያ ሤት ና እናት ማለት እርሶ ነወት እርጋታዎትና ምክሮ ይበቃል የኔ ባለሙያ እወደዎታለሁ

Jamuu feker jimma August 3, 2017 - 11:49 am

owowwowowowowowwo batam Amsagenalow mamiyee

محمد محمد September 11, 2017 - 6:16 am

አገሬስገባ.የምጥለውየለም.እናመስገናለን

Ethio Loev Dftfggd September 26, 2017 - 2:09 pm

ማዘርዬ የዱባ ቅጠል ይበላል እዴ ?

Sa Me November 5, 2017 - 10:17 am

እፉፉፉ ማሚ አቺ ለቀመሹ እኔ ዋጥኩልሽ

Ikram Omar November 5, 2017 - 11:35 am

እነመስግነለን ማምዬ

hanaa hanaa oromo November 29, 2017 - 7:16 am

?????

Aden Mm December 20, 2017 - 6:33 pm

ወይ ማሚ ኑሪልይ እረጅሞ ድሜና ጤና ይስጥልይ ስወድሺ

Yeshi Tegegne December 28, 2017 - 10:59 pm

የዱባው እንጨት እንደ እሾህ ይዋጋል በቅርብ ቀን ተክየው ምን ላርገው እያልኩ ሳስብ ነው የእርስዎን ኩኪንግ ያየሁት እናመስግናለን

genet tesfay January 1, 2018 - 12:51 am

Emame metsden feliga naber yaet yeginela

Zeritu Alkaabi January 31, 2018 - 2:46 pm

ማሚየ.እስኪእልበት።እንደትእንደሚዘጋጅአስተምሪን.በተለይድቄቱ.እንደትነውየሚስራው

sisite tklemariam March 2, 2018 - 7:50 am

እኝ እኝ ማሚ ስጠላዉ እኮ ግፍ ነዉ ቀጠል መብላት እረ ማሚ

ye allah bariya NN March 5, 2018 - 3:16 pm

Yehen awukalew yilatal nebera ???

ሰአዳ ቢንት ያአላህ ባሪያ sadi bint lslam nawu hiweta March 31, 2018 - 2:33 pm

እራ እኛ ግቢ ቅጣሉን ከብት ሲረጋግጠው ወይኔ ቆይ ልግባብቻ ማም እጠብሰዋለሁ

Alhamdulilah Alhamdulilah June 10, 2018 - 8:13 pm

እድሜሽ ይርዘም ማሚየ ስወድሽ

Alhamdulilah Alhamdulilah June 10, 2018 - 8:14 pm

????❤❤❤❤??

Comments are closed.