Wednesday, April 24, 2024
Home Food Ethiopian Cooking – How to Make Ye Kita Chibito – የቂጣ ጭብጦ አሰራር

Ethiopian Cooking – How to Make Ye Kita Chibito – የቂጣ ጭብጦ አሰራር

by
49 comments

Ethiopian Cooking – How to Make Ye Kita Chibito – የቂጣ ጭብጦ አሰራር



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

49 comments

ዉደ ብለክ ጥራኝ November 1, 2017 - 6:33 pm

ግን ይቅርታና በሙቀጫ ኑግእንጂ ቂጣ ሢወቀጥ ሠምቸ አላዉቅም

Zebib Gebremedhin November 1, 2017 - 6:54 pm

thanks

Dasil Dasil November 1, 2017 - 6:57 pm

ልባም እኮነወት ስቱን ሴት ባለሙያ አደረጉት

m me November 1, 2017 - 7:00 pm

Thank you very much mother God bless you .

የአላህ ባሪያ ነኝ ሀስቢነሏሁ ወኒእመል ወኪል November 1, 2017 - 7:39 pm

እማምዬ ከልብ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ ውብ እድሜ ለእናቶቻችን ስነምግባርሽ ብቻ በቂ ነው እማዬ

Tia Tia November 1, 2017 - 8:39 pm

Emama, Can you show us how to make Shiro flour and Beso flour from scratch?

የፍቅር ጉዞ ማሪያምን ይዞ የፍቅር ጉዞ ማሪያምን ይዞ November 1, 2017 - 10:43 pm

መልኩን ይሠጠኝ እንጂ ሞያ ከአደን እናት እማራለሁ
መማየ እድሜና ጤናውን መብዝቶ አብዝቱ ያድልልኝ

Cleopatra Alemie November 1, 2017 - 11:51 pm

በጣም አመስግናለሁ ኑጉን እንዴት እንደሰራሽው ብታሳይን ደስ ይለኛል እድሜ ይስጥልኝ

As As November 2, 2017 - 12:10 am

ማዘረሬ ጤናሽንይጠወት

እነምለሁ
ሁለተኛውንወይ የሠራሽው

እናቴሁለትአይነትነውአሠራርዋ

Hayat Hf November 2, 2017 - 12:29 am

enamesegnal mamaye link kalachihu play estor lakuln lemawred application kalachihu betam wedjewalehu yemaman aserar

eman Cjguh November 2, 2017 - 1:12 am

ምንድ ነው የተለጠለጠ ኑግ ማለት

Jesus Will never let you down November 2, 2017 - 1:45 am

አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ ነገሮች ነው የተማረኩት ።ጌታችን ኢየሱስ ከርስቶስ እብዝቶ ይባርክሺ!!!! ♥♥♥♥እወድሻለሁ። !!!!!

እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ በድያለሁ!!!!!! November 2, 2017 - 2:14 am

የኔ ጨዋ አቤት ስነ ስርአት መድሀኔ አለም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥል ማማዬ

mese hailu hailu November 2, 2017 - 3:17 am

Edemena tena yesetelen.

ziyada ጀ nurbarbat November 2, 2017 - 3:50 am

ማዘርዬ አላህ እድሜና ጤና ይስጦት ውድድድድድድድድድ ነው ማረጎት

Old Boy November 2, 2017 - 5:23 am

ሠላምሽ ይብዛልኝ ማሚዬ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ እናመሠግናለን እማ ኛም ኛም????????

እራመዳለው በተስፋ November 2, 2017 - 6:25 am

ማሚዬ እድሜ ጤና ይስጥሽ ውድድድድ ነው ማረግሽ እናቴ አስታወሺኝ ቂጣ የጋገረች ቀን ደስ ይለኝ ነበር አሁን ግን ያለሁት ስደትላይ ነኝ ያረቢ በሰላም ከናቴ ጨምርኝ ማሚዬ አትጥፊ ቶሎ ቶሎ ነይ

kemre alias November 2, 2017 - 6:40 am

ዋው ማሚ እናመሰግናለን

Mihiret Abiye November 2, 2017 - 6:42 am

Betam yemiwededu enat not beteseboche hulu wedewotal Mamaye

Abay Abay November 2, 2017 - 6:47 am

ያወቁውትን ማሳወቅ ቦጎነት ነው እናመሰግናለን ማዘር

Hana Kebede November 2, 2017 - 7:10 am

Ene endezhi ayenet chibito alawokim yemin biher migb new ? Yewoketal enda???

እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉ ነገር አሜን November 2, 2017 - 7:15 am

እናቴን አስታወሱኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እንዲ አይነት እናቶች ናቸው ኢትዮጵያን የኢትዮጵያ ያስባሏት

እመቤት እመቤት November 2, 2017 - 8:09 am

ስወድሽ ማም። ሺ አመት ኑሪ። እስከ ቤተሰቦችሽ!!

Laila Laila November 2, 2017 - 8:18 am

ማሚ እድሜና ጤና ይስጥሽ እናመሰግናለን

Laila Laila November 2, 2017 - 8:18 am

ማሚ እድሜና ጤና ይስጥሽ እናመሰግናለን

merehawit gebremedn November 2, 2017 - 9:44 am

Amaregn Amaregn

ስንቱ የማርየም ልጅ November 2, 2017 - 11:08 am

ማማዬ እረጅም እድሜና ሙሉ ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ኑሪልን የስደት እናታችን እንወድሻለን ማሚዬ ሁሎ መናገር እፈልጋለሁ ፎጣ ለእጅሽ ማድረቂያ ብታዘጋጂ ጥሩ ይመስለኛል አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ

تى رر November 2, 2017 - 11:20 am

እናመሰግናለን ማማየ

እራያ ማኛ ነው 4322 November 2, 2017 - 11:22 am

እህህህህ እማ ተቀየምኩሽ አመረኝ

slam fekre November 2, 2017 - 12:45 pm

God bless you mama??????

Seble Fentaw November 2, 2017 - 12:51 pm

እንዴት እንደሚጣፍጥኮ ማሚየ ገበያ በተላኩ ቁጥር እሱን ነበር እምገዛ ጭብጦ ለመምብላት ክክክክክ በጣም እናመስፕግናለን እናታችን

Seble Fentaw November 2, 2017 - 12:54 pm

ማሚየ አይ ዘመናውይ ሙቀጫ አደቀቀውኮ ማሚ ክክክክክ የእናቴ የገብስ ሙቀጫ ነበር እሚያሳምረው ክክክክክ

Meserete Meserete November 2, 2017 - 1:02 pm

እማዬ ውይይይ ስወድሽ

Vd Bbvv November 2, 2017 - 1:17 pm

በጣም እናመሰግናለን እውነትሽንነው በሀገራችን ድሮ ቶሎቶሎለማይጠግቡ ልጆች እንደዚ ነበር ተሰርቶ ሚሰጣቸው

الواقدي الواقدي November 2, 2017 - 1:43 pm

thanks ??bhayl wdshalw azgaber tina ystsh.

Sei Keb November 2, 2017 - 1:57 pm

እንመስግናለን እናት

Tezeta Nishan November 2, 2017 - 3:27 pm

thank so much ! your so amazing.

Mahibuba Ziyad November 2, 2017 - 4:33 pm

በጣም እናመሰግናለን ኡፍ ሰወዳት እርዥም እድሜ ይስጥልን !!!!!! ሳይሽ እናቴን ታስታውሽኛለሽ እናም ሰራሽን በጣም ነው ደስ ሚለኝ ትምህርት አስጣጥሽ እርጋታሽ በጣም ነው ደስ ሚለው እእእእእእርርርርርርዥዥዥዥዥምምምምምም እድሜ !!!!!!!!

Lidiya Worku November 3, 2017 - 6:20 am

አወ ልክ ነወት እኔ ጤፍ ሲወቃ ጭብጦ እስራ ነበር በሙቀጫ ነው የምወቅጠው በጣም የጥማል ደግሞ ደሰሊጥም ጭብጦ የጥማል እደሚ ከ ጤና ጋ ይስጠወት!!!

Taiba Hussain November 3, 2017 - 9:29 am

ማምዬ ፈጣሪ ጤና ይስጠወት????????????goood 100%

Tigisti Hagos November 3, 2017 - 2:25 pm

Teketeko waww ayata tez alechigni uff

Aysha Aahh November 3, 2017 - 2:53 pm

Enamesgnalin mamy betam enwedewalin yersowoin aserar

Zelex ነኝ የእናቴ November 4, 2017 - 2:40 pm

ማሚየ የእንጀራ ጭብጦ ትዝ አለኝ ኮልታፋ ሆኘ ገበያ አዙረው የሚሰጡኝ

ታሜ መቼም አረሳህ ሁሌም በልቤ ዉስጥ ትኖራለህ November 6, 2017 - 8:23 am

እናመሰግናል ማዘር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ የመከለሻ ቅመም አሰራር አሳዩን

Getenesh Woldemedhin November 6, 2017 - 12:39 pm

የአዳነ እናት መነረዜ ኖት እነዴ ጭብጦ ጥረሾም ሰሩልን

اወንድንማ ትቶመሂድ የምን መልማመጥ نا November 6, 2017 - 4:13 pm

ayn yalew kita

Jeje Ali November 7, 2017 - 6:01 am

ሰላምሽ ይብዛ በጣም ነው የማከብርሽ

Teka Nego November 7, 2017 - 12:12 pm

ማማያ እጅሽ ብርክ ይበልልን

אורלי וורקו November 7, 2017 - 1:23 pm

?????

Comments are closed.