Ethiopian Dish "How to Make Chico" የጭኮ ምግብ አሰራር

Ethiopian Dish "How to Make Chico" የጭኮ ምግብ አሰራርየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

49 Comments

 1. ማማዬ እድሜና ጤና ይስጥልን ከሞያውም አልፎ መልካም የስነምግባር እያስተማሩን ነውና ከልብ እናመሰግኖቷለን የኛ ውድ የናንተን አይነቶች ያብዛልን

  ከታች ማለት ኮመት ላይ ስትጨቃጨቁ አይቼዋለሁ
  ጭኮ የኦሮሞ ባህላዊ ምግብ ነው የምትሉት
  ከእውነት የራቀ ነው

  በኛ በጉራጌ ትልቅ ክብር ያለው ምግብ ነው
  በአብዛኛው ሰርግ ሲኖር የሚዜ ቤተሰብ ከሆኑት እናት እህት ያገባ ከሆነ ምስቱ ከጥሎሽ ጋር ይዘው በስጦታ መልክ ለሙሹራው የሚሰጥ ነው

  አንዳንዴም በአመት ባሎች ጊዜ እንመገባዋለን እና አትጨቃጨቁ ዋናው ነገር ማወቁ ነው እህቶች

 2. በጣም አሪፍ ምግብ ነው አሠራሩን ባላውቀውም በኦሮሞ በሀል ለሠርግ ሲቀርብ አያለሁ እናመሠግናለን እናታችን😘

 3. እድሜና ጤና ይስጥሽ እማ እኔ ጥርት ያልኩ በእናቴ የጉራጌ ልጅ ነኝ እናቴም እንደ ኢትዮጵያዊያን እናቶሽ ሲበዛ ባለሙያ ናት ግን እናቴ ጭኮ ስትሰራ ቂቤው የነጠረ ነው ምትጠቀመው ያው የሰው ሙያ ይለያያል እናመሰግናለን እናታችንውድድድድ

 4. ገብስው ያተቆላ ነው ያልተቆላ መሆን ያለበት ከኢትወብያ ተልከወልኝ ነበረ ስወል አዲት ጎደኝአያ ውሀ ያጣጣል ቀምሸዋለሁ ግን አሰራረውን አላቅም ነበረ

Comments are closed.