Ethiopian Drink/Ananas – How to make Pineapple Skin Juice – በአናናስ ልጣጭ የሚሰራ ጁስ

Ethiopian Drink/Ananas – How to make Pineapple Skin Juice – በአናናስ ልጣጭ የሚሰራ ጁስየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

24 Comments

  1. እማየ እግዚአብሔር ይስጥልኝ. እስከ ምሞክረው ቸኩያለሁ. የማላውቀውን ነው ያሳየሽኝ ተባረኪልኝ እናቴ
    አመሠግናለሁ

  2. በጣም እናመሰግናለን አነናስ ብወድም ታሽጎ ሚሸጠውን ላለመጠጣት እያማረኝ ትቼው ነበር አሁንማ እንካንም አሳዩኝ እግዚአብሄር ይስጥልኝ የኔ እናት

  3. ማሚዬ እድሜሽ ይስዘም ጥሎብኝ ስወድሽ ኑሪልኝ እናት አይቼም አላቅም ነበር ይገርማል ማርማራታ አሰራር አሳይን እና የርድ አዘገጃጀት ብትነግሪኝ ማሚዬ

  4. እግዚአብሔር ይስጥልኝ እስከዛሬ ባለማወቅ ልጣጩን እጥለው ነበር አሁን ግን ይህን ስለተማርኩ እጠቀምበታለሁ

Comments are closed.