Ethiopian Drink – How to Make Beso Bitbit – የበሶ ብጥብጥ አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Mama konjo mare ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐
እሙ ጤና ይስጥዎት እግዚአብሔር
Love you mom
ውይ ስወድዎት
ማሚዬ እንኳን በደና መጡ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦት😍😍😍😍
እናመሰግናለን ማሚ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ማምየን የምትወዱ ብቻ በቅንነት ወደኔ ቻናሌ ጎራ በሉ ምርጥ የፍቅር የስደት ግጥም ተጋበዙልኘ እህት ወንድሞቸ ማሚ እናመሰግናለን ማማየ
Enamesegnalen Mamaye
Mame rega yalu nachew dess yelal
💙💛💜💚💋
እማየ የበሶ ቆሎ አዘገጃጀት አሳይኝ
ምርጥ አሰራር በተለይ ከፍራፍሬ ።።። ጋር ማቀላቀል የሚቻል አልመሰለኝም ነበር በጣም እናመሰግናለን እማማዬ።
የኔ ዉብ ኑሪልኝ ማማዬ በጣም እኮነሁ ነው ከአንቺ ሞያ የተማርኩት ሺ ዓመት ኑሪልኝ የኔ መልካም እድሜሽ ይርዘም 🙏❤👌💋😍❤❤❤❤❤
ማምየ እደነወት
ማሚ ጠፍሽ ምነው
ማሚዬ እንኳን በደና መጡ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦት
እናት እንዴት እንደምወድሽ እኮ
እማዬ የኔ መልካም ጠፋች እያልሁ ሳስብሽ የኔ ደርባባ ስታምሪ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናት ምክርሽ መቼም ልዬ ነው ።
እጅሽ ይባረክ ለየት ያለ አሰራር ነው በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ።
ማምየ ምወድሽ አለሽ ኡፍፍፍፍ እናቴን ነው ምትመስይኝ
ኧረ ማዘርዬ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የሰጣት ጠረፋችንም ጁስ ሆኖ ተመረተ ያልሆነው የለም
ማሚጠፍቶው ነበር
እናመሰግናለን የኛ መልካም ሺ ዓመት ኑርልን
ማሚዬ ኑርልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የድንግል ልጅ ቸሩ መድሃኒዓለም ይስጥልኝ 💋💋💋❤🕊🕊🕊🌹🌹🌹
ማማዬ እድሜና ጤና ይሥጦት ጎበዝ በርቱ ባለሙያ