Ethiopian Drink "How to make Nug Entiktik " የኑግ እንትክትክ መጠጥ አሰራር

Ethiopian Drink "How to make Nug Entiktik " የኑግ እንትክትክ መጠጥ አሰራርየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

31 Comments

 1. እናመስግናልን. ግን. ዛሬ. ኮመንት. የልም. ምንው. ሃሙስ. ።ስልሆነ. ውድ. ስራ. ሂዳቹንው. ጋይሶች. ውይ. እገር.ቤት. ግብታቹንው.

 2. እናመሰግናለን ኧረ ጉፍን ይዞኛል ኑግ እንካን የለንም በለውዝ እና በማሩ ሰርቼ ድራሹን ያጥፍው

 3. ማማዬ እጅሽ ይባረክ አንቺ ምሰሪ ሁሉ ሳልቀምሰው ይጣፍተኛ ንጽህናሽ ፈገግታሽ እርጋታሽ አረ ምኑ ልበል ሙያሽ ለዛ ይበቃኛል

 4. Mamaye,
  ቶሎ ልጳፍ አነወለቱ ገልቱ ስድብ ሳይፅፉ

  ርዘመ ኣጠረ ኣወራሽ ዝም በይ ብላችሁ አምታለቅሱ ግርርርም ትሉኛላችሁ ምድራ ገልቱ ዝም ብላችሁ አንደመማር ወይም መዝናናት።
  እማ ይሄ ያንቺ ቻነል ነው ከፈለግሽ ኣባሪኣቸው ከፈለሽ ብሎክ ኣርጊኣቸው ከፈለግሽ mute ኣርጊኣቸው, Des ayilem? ይባርክሽ

 5. እማየ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እናቴ.እጅሽ ይባረክ እድሜ ይስጥሽ ባይሽ ባይሽ አልጥግብሽ የኔ ውድ…
  እናቴን አስታወሽኝ ጉንፍን ሲይዘን ታጠጣን ነበር ደግሞም ይጣፍጣል. ኦቾሎኒው አለኝ ግን ኑጉን አላገኝሁም ግን ሳገኝ እሰራለሁ። ተባረኪ እናቴ መቸስ አደከምንሽ

 6. እረጅም እድሜ ይስጠወት ማዘርየ እናቴን ይመስሉኛል ብዙ ተምሪያለሁ ከእርስዎ
  ግን አንድ ጥያቄ አለኝ በጋዝ ምድጃ እማይጠቀሙ ለምሳሌ በከሠል ምግብ እሚያዘጋጁ ሠወች የእሳቱን መጠን ለመቀነስና ለማብዛት አስቸጋሪ ነዉ በዚህ ቪድወ ላይ አደለም አስተያየት የሠጠሁት በድጋሜ አመሠግናለሁ እናታችን፡፡

Comments are closed.