Thursday, April 18, 2024
Home Food Ethiopian Food/Cooking – የማማዬ ምክር

Ethiopian Food/Cooking – የማማዬ ምክር

by
17 comments

Ethiopian Food/Cooking – የማማዬ ምክር



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

17 comments

Um Rahaf March 3, 2019 - 4:23 am

Ahlan mamaye inkwan beselam bexu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️?????????

Zahara Muhammed March 3, 2019 - 4:24 am

እናመሰግናለን ማማዪ መልክይስጠኝ እጂ ሙያከጎረቤቴአሉ እድሜለማሚ ብዙተምሬአለሁ አልሀምዱሊላህ

ሸሃድ ኡም ራዩ tube March 3, 2019 - 4:29 am

እኔም የምግብ ሙያ የለኝም ማመዬ አመሰግናለሁ

A Ll March 3, 2019 - 4:29 am

ትክክል እናት እግዚአብሔር ጤና ይስጠወት ስወድሽ እናት

kiya wiz zedo March 3, 2019 - 4:29 am

ረጅም እድሜ&ጤና ለማማዬ እወድሻለሁ…እማ!

Konjo Konjo March 3, 2019 - 4:31 am

እድሜ እና ጤና ይሥጥሽ ማማ አግማሥ ነሽ

Jemila Kemal March 3, 2019 - 4:34 am

ማማየ አላህ እረሚ ዐና ጢና ይሰትሸ ቡዙ ተምራለው አለሀመዱሊላህ

Yachi Yachi March 3, 2019 - 4:47 am

እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

Famaa Fama March 3, 2019 - 4:50 am

Mamaya enamsgnalen edmana tana yistsh yareb

mekdes ayalew March 3, 2019 - 4:53 am

የኔእናት አላህ ይጠብቀዎት የስደኞች እናት እዕድሜና ጤና አላህ ያብዛለወት

yige ali March 3, 2019 - 4:59 am

እድሜና ጤና ይስጥሽ ማማዬ ባለሞያ አርገሽኛል ስንቱን ካንች ተማርኩ ዛሬ ኩርት ብዬ ያገሬን ምግብ እየሰራው ሰው እጋብዛለው ኑሪልኝ።

ሐና ሐና March 3, 2019 - 5:06 am

እግዚአብሔር ይመስገን እማየ ሰላም ነሽልኝ
እውነት ብለሻል እማየ ተቀብለናል እግዚአብሔር የማቱሳላምን እድሜ ይስጥልን ።

ሐና ሐና March 3, 2019 - 5:07 am

እንኩዋን ለአብይ ፃም አደረሰሽ እማየ ፃሙን የሰላም የበረከት ያድርግልን ፀሎትሽ አይለየን እማ

ETHIOPIA ሀገሬ ETHIOPIA ሀገሬ March 3, 2019 - 5:28 am

ማማየ እድሜሽን ያርዝመው ብዙ ሙያ አስተምርሽኛል ለማያቅ ሁሉም ይቸግራል እኔ ሙቅ አሙቂ ብሎኝ ባሌ አላቅም አልል ፈራሁ ጠጥቸ እንጅ አሙቄ አላቅም በሁለት ደቂቃ ገንፎ ሆነብኝ ያንን ደፋሁና ሌላ ሰራሁ ምርጡ አጥሚት ሆነደግሞ ብቻውን አይደለም አራት ጎደኞቹ ጋር የጨነቀኝ ጭንቀት fb ከመጎለት ከማም ጋር ሙያ ተማሩ

Busy Line March 3, 2019 - 5:53 am

እማየ አላህ እድሜናጤና ይስጠወት

እራመዳለው በተስፋ March 3, 2019 - 7:01 am

ማሚዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ እኔ ባአንቺ በዩቱብ ቡዙ ተምራለው ውድድድድድ ነው ማረግሽ

Mami decor March 3, 2019 - 8:16 am

Edemena tena yestelgn enate weded new ymaregot

Comments are closed.