Thursday, April 18, 2024
Home Food Ethiopian Food/Cooking – የሳማ ወጥ የሚባል አለ?

Ethiopian Food/Cooking – የሳማ ወጥ የሚባል አለ?

by
11 comments

Ethiopian Food/Cooking – የሳማ ወጥ የሚባል አለ?



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

11 comments

ኢትዮጵያ ሚስጥ ነች !! March 1, 2019 - 4:38 pm

አው በልቼ አውቃለሁ ጎመን ጎመን ነው የሚለው ይጥማል

Elsi HomeDecor March 1, 2019 - 4:39 pm

ሳማ ከስፈራሪያ እና መግረፊያ አልፎ ወጥ? እናመሰግናለን እማየ

tiyaa tube March 1, 2019 - 4:40 pm

ወይኔ ሳማ ወጥ አያቴ ትሰራ ነበር
እናመሰግናለን እናት

Nejat Konjo March 1, 2019 - 4:43 pm

እኔበጣም አስቸጋሪ ልጅ ነበርኩ እማየ ታስፈራራኝ ነበር ?? አስታወሱኝ በልቸው አቃለሁ መጣም ይጣፍጣል እናመሰግናለን ማስተዋሰወትራሱ በጣም ነው የምናመሰግናለን
ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጠውት
አድስ አበባ በሽ ነው

ekram hussen March 1, 2019 - 4:51 pm

ወይኔ ሳማ እኔ በጣም ነው እምወደው ልክ ነሽ ማማዬለጨጓራ በጣም ጥሩ ነው በጣምቅዝቅዝይላልሲበላ

Vhbvv Gibcccg March 1, 2019 - 4:59 pm

እናመሰግናለን እምዬ

demaria paul March 1, 2019 - 5:08 pm

Thanks

demaria paul March 1, 2019 - 5:14 pm

Asan meblat bebilihat endemibalew
Saman meblat betibeb

Islam is peace March 1, 2019 - 5:27 pm

ዋው እናመሰግናለን እናታችን? ሳማ ወጥ በጣም ይጣፍጣል በተለይ በገብስ እንጀራ እንደውም በጣም አምሮኛል? እኛ አካባቢ በብዛት እንጠቀመዋለን አሰራሩ ግን ትንሽ ተለየ በእጅ አይነካም በማማሰያው ጫንጫን እየተደረገ ውሀው በደንብ ይጠነፈፋል ከተሰራ ቡሀላ ደግሞ ከ አንድ ቀን በላይም ቢቆይ ችግር የለውም ቀዝቃዛ ቦታ ከተቀመጠ ምንም አይሆንም እንደውም ሲቀዘቅዝ ነው በጣም ሚጣፍጠው

የቆዳ ውበት tube Ye koda webet March 1, 2019 - 5:30 pm

ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ እናመሰግናለን እናታችን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦዎት

እሙ ረሂማ March 1, 2019 - 6:15 pm

እረ በጉጃም ሳማ ለምግብ መሆኑ አይታወቅም ዛሬ ስስማ ኔባልሁበት አካባቢ ለምግብ መሆኑ በጭራሽ አይታወቅም

Comments are closed.