46
Ethiopian Food/Cooking – ጥናቡግ ምንድነው? በብዛት የተጠየቀ ጥያቄ
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
8 comments
ዘይት የሚመስል ግን ይጣፍጣል
Thank you so much. I didn't know it
ወይኔ በፊት ልጁ ሲዲሩ ቤተሰቦቻችን ሰይት አይገዞም በጥናቡግ ነበር ከኑግ ነው እሚወጣው ኑጉ ተወቅጦ ከዛ በስራ እንደወተት ይገፍል
ትክክክልልል ነወት ማዘርይ❤❤❤
Thanks
ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እማየ።
በጣም አመሠግናለሁ ጥያቄአችን እየተመለሰ ነው።
በእውነት በጣም ይገርማል አሰራሩ ቆንጆ የቤት ዘይት ማለት ነው እጅግ ጤናማ ነው ሚሆን የአሁን ዘይቶች ጤናማ አይደሉም ።
በእውነት ለኛ ብለሽ ለመስራት መድከምሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እናቴ። አትቸገሪ በንግግርሽ እንዳየነው እንቆጥረዋለን ።
አመሠግናለሁ
ማማየ እናመስግናለን ሽ አመት ኑርልን
አላህ ይስጥልን
Comments are closed.