Ethiopian Food/Cooking – How to Make Ye Bonekole Bakela Ful – የቦነቆለ ባቄላ ፉል አሰራር

Ethiopian Food/Cooking – How to Make Ye Bonekole Bakela Ful – የቦነቆለ ባቄላ ፉል አሰራር► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

27 Comments

  1. የአዳን እናት። በእውነት። ምን እንደምል አላውቅም። ባለሟያ አድርገውኛል ዘመኖት ይለምልም። ከልብ እናመስግናለን። ማማዬ አንድ ጥያቄ ነበርኝ የምትሰሩትን ምግብ በፁፍ ለማግኘት ሄሎ ሀበሻ ተጫኑ ይላል ግን። ገብቼ። የተወሰነ ብቻ ነው ያለው። እንደት ላገኝ እችላለሁ ??

  2. የፍሉስፋኛ ታናሽ ስናፍጬ እኮ ጭንቅላት ያናጋል ወይ ምናልባት እርሶ በሰሩት መንገድ ሽንኩርት ቲማቲሙ ለየት ያደርገው ይሆናል ብዬ እገምታለው እንጂ ውይ ውይ ውይ
    ምክንያቱም ፩ግዜ ባቄላ በስናፍጭ አዙዋሪ አጠገባችን መጥቶ ገዛን እና ሁለት ፫ ግዜ ቀምሼ ፐለው አናቴን ሰንጥቆ ሰንጥቆ ስናፍጭ እወዳለው ግን በቁርጡ ስጋ ምነው ሸዋ
    ፒስ ማዙካ ሆን ብዬ ባላበስልም ሳይዎት ለዛዎት እራሱ ደስ ደስ ስለሚሉኝ እና ማወቅ አይከፋም ሞያዎት ደስ ይላል ከፍትፍቱ ፊቱ ነውና
    ፊትዎት እራሱ እንዳይ ይገፋፋል ማሽአላህ

Comments are closed.