Ethiopian Food/Cuisine "How to Make Kategna – Sneak Peek " የቃተኛ አሰራር ቅንጫቢ

Ethiopian Food/Cuisine "How to Make Kategna – Sneak Peek " የቃተኛ አሰራር ቅንጫቢየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

21 Comments

  1. ወይኔ ማሚ በጣም ነበር የምወደው እንጀራ ሲጋገር ሁሌም ይደረግልኝ ነበር ቅቤ እንኳን ማይኖራት በዘይት አይቀርም ነበር አሁን ግን ለረፍት ስሄድ ትወጅ ነበር ብላ አዘጋጀችልኝ ውይ ማስታዋስ አልፈልግም ቅባት ነክ ነገር ስለረሳሁ ነው መሰለኝ በጣል አመመኝ አሁን አንቺ ስትበይ ብይው ብይው አለኝ ምራቄ ባፌ ሞላ የተባረከ ይሁን እጅሽ ይባረክ ትልቅ እድሜና የፀና ሰላም ሁሌም እመኝልሻለሁ

  2. ማሚ አስቀናሽ ትዝታ አመጣብኝ በመስቀል ባህል እንዲ የሚጋግሩ ጉረቤቶቻችን አስታወሺኝ በጣም ይጣፍጣል ማሚ ውድድድድ የማደርግሽ የምትናፍቂ የስደት እናታችን ስላምሽ ያብዛልሽ……

  3. ዋው በጣም ያምራል አሁንሥ እኔም አማረኝ ያየሁትነገር እደነብሠጡር ያምረኛል ነገሩ አይፈረድብኝመ ሥትጊዜ ከበላሁ 6አመቴ

  4. ቃተኛ ያብዛኛው ኢትዮጵያዊ ትዝታ ይመስለኛል ደስ የሚለው ደግሞ እናታችን ሲያቀርቡት ከማይሰለች አንደበት ጋር እያስረዱን ነው በጣም ደስ ይላል!!

  5. ማማየ እረጅም እና ጤና ይስጥልኝ #ቃተኛ እሚባል ምግብ ለመጀመርያ ጊዜ አየሁ እድሜ ላንች ማሚ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ

  6. ማምዬ የኔ ደርባባ እኔ ስደት ስለሆነ ያለሁት እንጀራ የምጋግረው በመጥበሻ ነው ስለዚህ ቃተኛውን በመጥበሻ ማዘጋጀት እችላለሁ ወይ?????መልሺልኝ እባክሽ ማምዬ አዳነ pls አሳያት ቴክስቴን

  7. ማሚዋ እናመሰግናለን በጣም እንወድሻለን
    ከመጀመሪያው አይጀምርም ሙሉውን ቪደወ ተቀብቶ ስትበይው ብቻ ነው ያየሁት አሰራሩ አላየሁትም። ማሚዋ

  8. ማሚየ ከምን እንደሰራሺው አላየሁሺም ጤፍ ሰተቶሺ እሚባል አለ በቅቤ ልክ የዚህ አይነት ለተስካር /ለሙት አመት ይሄዳል ጤፍ ሲወቃ ለገበሬወቹ ይሰራል በጣም ደስ ይላል

Comments are closed.