Ethiopian Food/Cuisine " How to Make Minchet Abish " የምንቸት አብሽ አሰራር

Ethiopian Food/Cuisine " How to Make Minchet Abish " የምንቸት አብሽ አሰራርየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

27 Comments

  1. በጣም ደስ የሚሉና ባለሞያ እናት ናቸው አላህ ያቆያቸው እናቴ ካንቺ ባላውቅም ያየሁትን ማለፍ ስለማልችል ነው በፍፁም ጋዝ ለኩሰሽ አትተይ ጋዙን ከፍተሽ ክብሪቱን እስክታመጪ ድረስ የጋዙ ሽታ ዙሪያውን ይይዛል ስትለኩሽ ወደፊትሽ ባግ ይላልና ተጠንቀቂ እናት አለም አላህ ይጠብቅሽ እናቴ የዘላለሜ ነሽ ከጅዳ።:

  2. ማዘር ማሳየትም ማቅመሥ ነው እንደበላነው ይቆጠር ግን ጋዙ እምቢ ሲል ክበሪት እስከሚያመጡ ድረስ ማጣፋቱን አይርሱ ቦግ ሲል ደነገጥኩ

  3. እውነት ማዘር ከረስወ ብዙ ነገር ትምረኛን በርቱ ማዘር እግዚአብሔር ሃይል ይሁነውት እናመስግናለን

  4. ምርጥ እና መልካም እናት ነሽ እናት አለምእዳው ስወድሽ .እርግት ያልሽ ሙሉ እናት ነሽ እጆችሺ ይባረኩ ክፍ አይካሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  5. እማ እውነተኛ እናት ሳይሽ እናቴ ናፈቀችኝ በጣም እናመሰግናለን እመቤቴ ረጅም እድሜንና ጤናን ታድልሽ እናከብረሻለን ሁሌም ትናፍቂናለሽ

  6. አማማ ለሁሉ ምክሮት አና ትምህርት ትልቅ አክብሮት አና ምስጋና ፡፡ አብክዋት ውጭ ያለነው ከፈረንጁ ገብያ ስለሆነ ቅመሙን የምንገዛው አንደምንም ብለው ስሙን በአንግሊዘኛ ጠይቀው ቢሰጡን አዚህ ገባያ በምን አናግኘው? ጥቁር አዝሙክ ፤ ኮሰረት ኮረሪማ መከለሻ አንዴት ብለን ነው ከቤታች መስራት የምንችለው ፤ አንዳንዶቻችን አኮ አሜሪካ አይደልም ያለነው አንደው አዚህ ላይ ቢረዱን አንደው በጣም ይረዱን ነበር፡፡ አዛ አንግሊዝኛ የሚያውቁ ሊተረጉሙሎት ይችላሉ በማለት ነው ፡፡ ከትልቅ ምስጋና ጋር፡፡

Comments are closed.