Wednesday, April 24, 2024
Home Food Ethiopian Food – How to Make Bread and Injera Starter – የዳቦና እንጀራ እርሾ አሰራር

Ethiopian Food – How to Make Bread and Injera Starter – የዳቦና እንጀራ እርሾ አሰራር

by
27 comments

Ethiopian Food – How to Make Bread and Injera Starter – የዳቦና እንጀራ እርሾ አሰራር



► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

27 comments

ሐና ሐና June 11, 2018 - 7:30 pm

እማየ እንደምን አለሽ እናቴ
አመሠግናለሁ ጥሩ ዘዴ እና ምክር ነው ።እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን እናቴ

እናት አለም ደሴ June 11, 2018 - 7:44 pm

እናማሰግናለን እናት አለም እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ ብዙ ጊዜ ዳቦ አቡክቼ አድራለሁ ግን አይቦካም እስኪ ያቺን አይቼ እሞክራለሁ

susu etho mess June 11, 2018 - 8:05 pm

በጣም እናመሰግናለን ማዘር እረጂም እድሜ ማዘር

Marem Mo June 11, 2018 - 8:16 pm

ባሉ ይገኝ እንጅ ሙያ ከዩቱዩብ እናመሰግናለን ማሚ

Rose ነኝ ከሸገር June 11, 2018 - 8:25 pm

Mamaye endet neshi Enate eneay dabo ayibokalignm eski ahun demo ye anchen zedi etekemewalew ejishi kuritimat ayinikaw Enate ??

እኔስአልፈራም ድግልንይዠ June 11, 2018 - 8:41 pm

እደትከረሙእናትየውውውውድድድድድእመብርሀንትጠብቀወት

melat TUBE June 11, 2018 - 9:21 pm

betam amsegenalew ye adane enate ,,,, ke erso bezu new yetmarenew erjiem edmie ketina gare,,,emgnalew yen enate

Marina. jesus love June 11, 2018 - 11:37 pm

Our dear mother it's nice to see u thanks for sharing us long life much loved much respect??????????????????

Maqdes Al June 12, 2018 - 1:23 am

?????

Maqdes Al June 12, 2018 - 1:24 am

❤❤❤❤❤❤❤

صوفيا صوفيا June 12, 2018 - 1:53 am

ማማየ እድሚና ጤናዉን እግዛብህር ዪድልቺ ኑሪልንማማየ

Mekdi Fiker June 12, 2018 - 2:26 am

እማዬ እንዴት ነሽልኝ
አመሰግናለን

Getenesh Woldemedhin June 12, 2018 - 3:23 am

ለጠላ በትንሽ ባሊ ለማካኤል ልጠምቅ ተዘጋጅቼ ለካ ብቅል የለኝም ለማጎንቆልም ጊዜ የለም ለችኮላ አናናስ ልጠቀም ማዘር ሌላ ሰውም ዘቢብ አለኝ

There Young June 12, 2018 - 3:45 am

What a wonderful cook upload in English so others can understand. Mama is great.

Cvv Hhg June 12, 2018 - 4:19 am

ተባረኩ ??????????????????

Cvv Hhg June 12, 2018 - 4:21 am

አድና ጤና ይስጥልን

Waleed Shaif June 12, 2018 - 5:26 am

لماذا لايترجم بالعربي

ብስራት የጊወርጊስ ልጅ A June 12, 2018 - 5:46 am

እማምየ እድሜ ይስጥወት እናመሰግናለን

ኢየሱስ አምላክ ነው ጌታ ነው ኢየሱስ ብቻ ያድናል June 12, 2018 - 6:47 am

ጌቶች ሁሉ ጌታ ሰማይ ምድር አምላክ ኢየሱስ ይባርክሽ እኔ በልጅነት አረብ አገር መጣዉት ምግብ መስራት አይችልሚ ተባረክ አንችም ተምርያሎ

rawan daher June 12, 2018 - 1:24 pm

አይ እማየ እደው ጎረቤተወ በሆንኩ እደት ጥሩ ነበር እድሜና ጤና ይስጠወት

Amele Amele June 13, 2018 - 1:11 am

Momyeee

Sebastiano Zanda June 20, 2018 - 6:55 am

Could you please add English subtitles? Thanks

ይደሉ ስባሐት June 22, 2018 - 10:23 am

i love you and all ethiopian mom.

የአላህ ባሪያ June 25, 2018 - 6:31 pm

♥♥♥♥♥

Muradu Muradu July 31, 2018 - 3:37 am

thank u mom so much

LORD and JOE ToysReview October 4, 2018 - 9:09 am

https://www.youtube.com/channel/UCbzzyrDbIrutwqlvKbg1FMg
እባክዎን ያጋሩ. ኢትዮጵያዊያን
እና እባክዎን በደንበኝነት ይመዝገቡ

Blado Belly November 8, 2018 - 10:59 am

እግዚአብሔር ይስጥልን

Comments are closed.