Wednesday, April 24, 2024
Home Food Ethiopian Food – How to Make Enkulal Wet – የእንቁላል ወጥ አሰራር

Ethiopian Food – How to Make Enkulal Wet – የእንቁላል ወጥ አሰራር

by
32 comments

Ethiopian Food – How to Make Enkulal Wet – የእንቁላል ወጥ አሰራር



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

32 comments

kibinesh ድዘይንንግ September 4, 2019 - 1:52 pm

ሰላም እህት ወንድሞች እኛ ኢትዮጵያውያን መረደደታችን ውበታችን ደማችን ነው ዩትብ ላይ ልብስ ድዛይን አረገሌሁ በቅንነት ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ

ኤልዳናን ናፋቂ ፍቅር ስጠኝ September 4, 2019 - 1:52 pm

ፈጣሪ እድሜ ያስጦት እናታችን

ትግስት kmiso Gibcccg September 4, 2019 - 1:53 pm

ሰላም እማማ ሰላም ነሸ

Ethoipya yotubi September 4, 2019 - 1:54 pm

እናቴ በጣም ግበዝ ኖት እድሜ እና ጤና ኢስጦት ያገሬ ልጆች አዲሰ ነኝ ሰብስክራብ ግጩኝ

ቤቲ ቤቲ September 4, 2019 - 1:54 pm

ናፍቀሽኝ ነበር ማማየ

Seni to Jesus September 4, 2019 - 1:56 pm

Mamaye
Edimena tena temegnehu
Thanks

Fanos Fanos September 4, 2019 - 1:57 pm

እማ እናመሰግናለን አዋዜ ማለት ምን ማለት ነው ሳየው በርበሬ ነው በዘይት የተለወሰ ማለት ነው አዋዜ እሚብስለው

Fatuma Yimam September 4, 2019 - 1:58 pm

Yamiyamrr naw ema eddima ena tena yistewott

iyesus selamenew الهق September 4, 2019 - 2:05 pm

????

Selam Selam September 4, 2019 - 2:06 pm

በጣም ደስ ይላል ?????

የአላህ የምመኘውን ሳይሆን የሚበጀኝን ትዳር ስጠኝ ያረብ September 4, 2019 - 2:07 pm

እደትነሽልኝ ማማየ ጠፍተሻል በሰላም ነው የኔ ደርባባ ናት ንፍቅ ብለሽኛል የኔ ባለሙያ ስወድሽ

Fatima m September 4, 2019 - 2:08 pm

Enamesegnalen mamaye be ewunet balemuya aregun edme ystln

AmII ARABIC FOOD September 4, 2019 - 2:08 pm

ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ጥሩ አስተማሪያችን ነሽ

ፌበን የድግል ማርያም ልጅ September 4, 2019 - 2:13 pm

ማዘርየ እጀወት ይባረክ እዳትስቂብኝ እጂ ሸቶኛል hhhhjhjj lol ትዳር ይገኝ እጂ ሙያ ከማማ ለምጃለው ተመስገን

ኢስላሚክ ዳዋ islamic dawa September 4, 2019 - 2:17 pm

thank you mom #subscribe አድርጉኝ ላድርጋቹ ውዶች

kibinesh ድዘይንንግ September 4, 2019 - 2:22 pm

እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ገር ይስጦት መመየ መልካም ሰው

ሷሊሀ ነኝ የበረሀዋ ሰንደል September 4, 2019 - 2:22 pm

እናመሠግናለን

የነገን ማን ያወቃል September 4, 2019 - 2:26 pm

እናመሰግናለን እማማየ እጀዎት ይባረክ

ሷሊሀ ነኝ የበረሀዋ ሰንደል September 4, 2019 - 2:27 pm

አዋዜና እንዴት ነው እና የቲማቲም ጥብስ

ruhama Tariku September 4, 2019 - 2:38 pm

mamaye endet nachulgn miss you ♥

Getachew Selassie September 4, 2019 - 2:39 pm

ይሄን፡ምግብ፡ከፍርፍር፡ጋር፡ከዓይብ፡ጋርና፡ከጠላ፡ጋር፡መብላት፡መጠጣት፡ነው።

ያገሬ፡ምግብ፡በሃገሬ፡ባለሙያ፡የተዘጋጀ።እግዚአብሔር፡እድሜ፡ከጤና፡ጋር፡ይስጥዎት።

loom laa September 4, 2019 - 2:55 pm

???????love you mamy!

Cyygxy Yxyxy September 4, 2019 - 2:59 pm

እድሜና ጤና ይስጥሽ

ባህሌ Tube September 4, 2019 - 3:10 pm

እጅዎት ይባረክ።

winta maru September 4, 2019 - 3:12 pm

ማማየ በጣም ነው ምወድሽ ኑሪልን እባክሽ ለልጆች የሚሆን ተመጣጣኝ ምግብ ሰርተሽ አሳይን

Melkamsira Getu September 4, 2019 - 3:34 pm

Mamay

mami mami September 4, 2019 - 3:36 pm

ወላሂ ሣየው ራበኝ እናመሠግናለን ይኸንማ ሀገሬ ሥገባ እደምሠራው ነው

ሰሚ ነኝ September 4, 2019 - 3:47 pm

እጅዎት ይባረክ ማሚ

Halema Halema September 4, 2019 - 3:52 pm

አላህ ይጨምርላችሁ ማዙር

Jehovah w September 4, 2019 - 4:13 pm

ማማዬ ኑሪልን እድሜሽ ይርዘም።

wessiti September 4, 2019 - 4:37 pm

ማማዬ እንኳን ደህና መጣሽ ጠፋሽ እኮ

Mehdiya Mohammed September 4, 2019 - 5:53 pm

ማማዬ እጅሽ ይባረክ ሺ አመት ኑሪልኝ የኔ ደርባባ

Comments are closed.