Ethiopian Food – How to Make Firno Duket Injera – 100% የፍርኖ ዱቄት እንጀራ አሰራር

Ethiopian Food – How to Make Firno Duket Injera – 100% የፍርኖ ዱቄት እንጀራ አሰራርየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

28 Comments

 1. ዋውውው ዛሬ ወግ ደርሶኝ አንደኛ ሆንኩ እስኪ እንደ እኔ በስደት ያላቹህ የእናት ናፉቆት ያለበት ስብ ግጩኝ ያአገሬ ልጆች እኔም ሁልጊዜ ከኮሜንት ጋር እስጣችሃለው

 2. እኔም እፈልገዉነበር እኛ ከሡቅ የተገዛነዉ ነጭነዉ ግን አምሸነዉ እምጋግረዉ ማታ ታቦካሁት ጠዋት ሥጋግረዉ ምርጥነዉ እናመሠግናለን እናቴ ?????

 3. እናቴ የኔ ባለሞያ እኔ ሥጋግር ግን አብኩቼ ስኳር አልጨምርም እደውም ትን እደጀራ ቆምጠጥ እንዲልልኝ ምን አረጋለው ትንሽ አቼቶ ጨምራለው ቆንጆ ይሆናል

 4. እደው የነሽ ሥመጣ ባገኘውሽ ሸገርነው ያለሽው ቦታሽን ነግረሽኝ እደው በማርያም ተከታታይሽ አይደለውም ብቻ ወድሻለው ጉዝብናሽ ሞያሽ ብቻ ልክ እደናቴነሽ የኔመለኛ እኛ ልጆችሽን ኢሄው በተራቀቀ ዘመን በዩትቢ ታሥተምሪናለሽ ጎሽ ኑሪልኝ የአገርሽን መጨረሻ ያሣይሽ የመብርሀን ልጅ

 5. እግዚአብሔር ይመስገን እማዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ።
  እጅሽ ይባረክ በጣም ነው ሚአምር እናታችን መታመሱም ጥሩ ነው ሆድ እንዳይነፋ
  ክፍ አይንካሽ እማየ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይጠብቅልሽ
  አመሠግናለሁ

Comments are closed.