Home Food Ethiopian Food "How to Make Two Types of Ful" ሁለት አይነት የፉል አሰራር

Ethiopian Food "How to Make Two Types of Ful" ሁለት አይነት የፉል አሰራር

by
49 comments

Ethiopian Food "How to Make Two Types of Ful" ሁለት አይነት የፉል አሰራር



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

49 comments

Jcjcj ያአላህ ባሪያነኝፈትህያ March 17, 2017 - 7:05 pm

እናመሰግናለን

ተመስገን አምላኬ ሁሉባተሆነ፡፡ March 17, 2017 - 7:35 pm

እናመሠግናለን ማማየ ደግሞ ቀሚሠወ ሥታምር????
ልጀወን ቢድሩኝ ??

Haimanot Gebretsadik March 17, 2017 - 11:07 pm

mamaye thanks egzabher yebarklen

Berhane Ejigu March 17, 2017 - 11:40 pm

Thanks .

ሐና ሐና March 18, 2017 - 11:15 am

ማሚ እንደምን አለሽ ስታምሪ
በጣም ያምራል ተባረኪ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ እናቴ

Selamnew March 18, 2017 - 4:08 pm

Thank you Mamaye….Love you.

Selamnew March 18, 2017 - 4:11 pm

I just don't get it why people come here to give thumbs down, I don 't think they understand it. God bless you Beautiful Mother.

Beth March 18, 2017 - 5:53 pm

on all ur vids can u put the ingredients in english?

Seble Fentaw March 19, 2017 - 10:10 am

ማሚየ ከልብ እናመሰግናለን ውድድድድድ። እሺ ሰላምሺ ብዝት ይበልልኚ

Seble Fentaw March 19, 2017 - 10:13 am

መፍጫው የሌላችሁ እሳት ላይ በብረድስት አድርጎ ጠንከር ባለ ብርጭቆ ነገር መደፍጠጥ ወይም መዳጥ ይቻላል

ክብር ለሱ ለክርስቶስ March 19, 2017 - 11:59 am

Wooowwww

ክብር ለሱ ለክርስቶስ March 19, 2017 - 11:59 am

Wooowwwwውድድድድድድድድ

Genet Debele March 19, 2017 - 12:48 pm

fulle endzihe ayseram . yehi azifa ymeselale
full ytimatime sose , erego, egg yaseflegal

Hayat bint Ahmed Hayat March 19, 2017 - 1:05 pm

ሰናፍጭ ሰውዲ የለም እንዴ ስሙን የምታውቁ ነገሩኝ

meskelu aselet March 20, 2017 - 4:31 am

betame dese yelal mazer edema yesetwat

Dirb Demke March 20, 2017 - 9:00 am

enamesginalen enatchen edema ystilen

Tsehay Geni yehons March 21, 2017 - 11:41 am

thanks so much Motherye selamwo ybzalgnn ke tnsh time behola Ethio slemgeba eserawalhu ??❤

Salam Ethiopia March 21, 2017 - 12:21 pm

mar eko newet

Samira Nuruy March 22, 2017 - 7:19 am

ማምየ እጂወት ይባርክ በጣም ደስ ይላል ግን ሰናፍጭ እንደት ነው የሚሰራ ከይቅርታ ጋር

ليلي اثيوبيا March 23, 2017 - 2:52 pm

ekawun man euatblshi now enyan bwsdeshig

hiba soury March 24, 2017 - 6:34 pm

እናመሰግናለን በጣም እንዲም አይነት ምግብ አለ ለካ አገራችን ማየቴ በጀኝ በቃ እያየን ባለሙያ ልንሆን ነው እጅዎት ይባረክ

Almi Mengistu March 25, 2017 - 7:34 am

ወንድሜ አዳነ እባክህን እማማን ከታወቀው ኡትዮጽያዊው ሼፍ ከማርከስ። ጋር ብታስተዋልውቅልን ትልቅ የራሳቸው ሾው ይኖራቸው በጣም ባለሞያ። ናቸው ለአስተያየት። ያህል ነው።

Sdd Zzx March 28, 2017 - 11:25 am

ማሻአላህ ብያለሁ እናታችን እድሜናጤና ይስጠወት

Sdd Zzx March 28, 2017 - 11:25 am

ማሻአላህ ብያለሁ እናታችን እድሜናጤና ይስጠወት

ትዕግስት አበበ March 28, 2017 - 2:24 pm

የሠናፍጩን አሠራር ያሣዩን ማዘር

Zeharamuhammedyimam Zehara muhammed yimam March 28, 2017 - 2:50 pm

ማማየውድድ???

Annie Abraham April 6, 2017 - 2:40 am

ማምየ ሲያምር እኔ የመጀመሪያየ ነው እደዚህ አይቸ ና በልቸ አላውቅም

እናቴ ክፉሽን አልስማ ያረብ የእናቴነገር አዴራ April 21, 2017 - 4:43 am

ማሚዋ ያብሽ ቀሪቦ አሰራር አሳይን

Sameera H May 4, 2017 - 9:35 am

በጣም ጥሩ ትምህት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
ትልቅ ትምህት ወስጄበታለሁኝ

Sameera H May 4, 2017 - 9:35 am

እማ በጣም እወድሻለሁ እድሜውን ያድልሽ

Sofia Sofia May 28, 2017 - 2:47 pm

ማማ ስናፍጭ እንደት ነው የሚሰራው

ብከፋ ብደሠት ሚሥጥሬ ከአላህ ጋር ነዉ Ma July 20, 2017 - 1:58 pm

እድሜእና ጤና ይሥጥልን

ሱበሀንአላህ Bay September 23, 2017 - 1:56 pm

ማማየ።እናመሠግናል።የቡቅራአሠራራ።አሠይኛ

Hana Hana September 29, 2017 - 4:42 am

ለምሠጡን የምግብ አሠራር በጣም እናመሠግናለን እናታችን ሁሉንም የምግብ አይነት አሠራር አየዉ ብቻ መቸ እደሁ ስደትን ተላቅቄ ቅድስት አገረ ገብቸ የምሠራዉ

magi balbki October 22, 2017 - 9:50 am

እናመሰግናለን ማሚዬ እጅግ በጣም ባለሙያ ኖት እግዝያቤር እድሜ ጥና ይስጦች ሰራተኛዎት ያርጉኝ

ኡሙ፡ኑስራ ኢስላም፡ነውሒወቴ October 30, 2017 - 3:34 pm

በጣም ውድድድድድ አይእናት እዝነትዋ

Yemisrach Sintayehu November 20, 2017 - 7:58 am

Mamiye thank you

ወሎየዋ ያውም አባሰል December 22, 2017 - 3:59 pm

ማሚየ የኔ ልዩ ሴት አድርገሸኛል አገር በሰላም ሰመልሰ የምሰራችው ሁሉ የምግብ አይነቶ ያች ማሰታወሻ ነው ማሚየ እድሜናጥናይሰጥልኝ

hayat mohd January 17, 2018 - 1:44 pm

ማዙ እናመሰግናለን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ትምህርትዎ በጣም ደስ ይሉኛል

Mekdes Mekonen February 1, 2018 - 2:51 pm

እጅሽ ይባረክ ማማየ ልጆችሽ ይደጉልሽ

Kibr Asefa March 29, 2018 - 10:28 pm

Thanks mom

Banchi Aserat April 4, 2018 - 1:19 pm

እድሜ ከጤና ይሥጥልኝ ማሚ

Fikirte Getachew June 7, 2018 - 7:38 am

God bless you!

Ahmed Ahmed August 17, 2018 - 8:40 pm

ማሚ እኔ ግን ለመጀመረያ ግዝያ እደዝህ ሲሰራ ያያሁት ፈል እማቀው ሽክውረት ተቁላልትው በቲማቲም ተደረግው ነው ማቀው ሞያ ጥረው ነው

Astek Astek October 16, 2018 - 3:50 pm

ዋው።ማሚዬ

Milatu Hayalu November 14, 2018 - 4:20 am

ማምየ አናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን

bilien mhasion November 30, 2018 - 7:34 pm

from Eritrea. thank you mama

Sirgut Segu December 24, 2018 - 9:17 am

እጅሽን የባርከዉ

Alis Begovic February 24, 2019 - 4:26 pm

Egyptian food not Ethiopian!

Comments are closed.