Ethiopian food-kosta የቆስጣ አጠባበስ(አሰራር)

Ethiopian food-kosta የቆስጣ አጠባበስ(አሰራር)

Ethiopian food-kosta የቆስጣ አጠባበስ(አሰራር)


AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

About the Author: konjo tube

42 Comments

  1. እናመሰግናለን እህታችን መልካም መሥራት ለራስ ነው ደስ የሚል ለጤናችን ተስማሚ ምግብ ይሆናል ብዬ አስባለሁ ፍቅር አንድነትን ያድልልን አሜን።

  2. የተለየ አሰራር መስሎኝ ጊዜዬን ያቃጠልኩት ቪዲዮን በማየት አያቶቻችንም ከዚህ የተሻለ ይሰራሉ ምን አዲስ ነገር አለ

  3. ሲጀመር ነጭ ሽንኩርት እረስተሻል ሲቀጥል ማማሠል አትችይም ቆስጣ ሲሠራ ነካ ነካ ሳይሆን መገለባበጥ አለብሽ ልምከርሽ ያስጠላል አሠራርሽ

  4. ማሻአሏህ ግን ነጩን ለምን አላዴረግሽዉም መጄመሪያ ከሽንኩርቱ ጋ ትጠብሽዉና ጅንጅብል ነጪ ሽንኩርት አድርገሽ ጠብሰሽ ቅጠሉን መጨመር የኔናት ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልሽ ምራቄን አሷጥሽኝ ከዬቴ ላምጣዉ ??

Comments are closed.