Home Food Ethiopian Food – Plating Ergo – የእርጎ አጠቃቀም እና የቢዝነስ ሀሳብ

Ethiopian Food – Plating Ergo – የእርጎ አጠቃቀም እና የቢዝነስ ሀሳብ

by
23 comments

Ethiopian Food – Plating Ergo – የእርጎ አጠቃቀም እና የቢዝነስ ሀሳብ



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

23 comments

hiwote jeneet new February 8, 2020 - 1:41 am

Woowuu mamiye nurilin zalalem idime bexam ewedishalewu unet inda anch yemi astemir yibiza lign

Sksm Sjakk February 8, 2020 - 2:01 am

እናመሰግናለን ማሚዬ በጣም ውድድድ አረግሻለሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

Nigat Girma February 8, 2020 - 2:22 am

እማዬ የኔ እናት እናመሰግናለን ውድድድድድድ ❤❤❤❤❤

ZeharaAli Muhamed February 8, 2020 - 2:43 am

ሀሪፍነው ሁሊም ለቢዝነስ እሚሆኑስራወችን አቀርቡልን ሀገር እየገባን እድንሠራ

عائلة خلودي Keludi family February 8, 2020 - 3:02 am

እናቶቻችሁን እማማን የምትወዱ ሠብስክራይብ አርጉን የሳዑዲና የኢትዮጵያ ውጤቶች የሆኑት የልጆቼ ቻናል ነው ሁላችሁንም አላህ ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ

Genet Aragaw February 8, 2020 - 3:15 am

Thanks Mammayie

abeba Abe February 8, 2020 - 3:24 am

እዉነት ለመናገር ወተትና እርጎ አልወድም ባይሆን የምግብ ቅቤና አይብ እበላለዉ

r Aten February 8, 2020 - 3:28 am

እማየ.እኻንበሰላምመጡልን
ጠፍብለዋል

ሰናይት የጎደር ቀቨጥ February 8, 2020 - 3:31 am

ማሚ እንኳን ደና መጡ እናታችን ስደት እስጥልት አድርጎኛል ሀገሬ ልግባ እና ቁርስ ቤት ከፍቼ መሯሯጥ ነው ያለብኝ ስደትንስ አይውት ወፍ የለም

Reeta Reeta February 8, 2020 - 3:35 am

ጥሩ ጥቆማ ነዉ እናመሰግናለን።

ፈጣሪ ቢፈቅድ እንደምሰራዉ እቅድ አለኝ

Munteha Redi February 8, 2020 - 3:57 am

ማማዬ በጣም ነው የምወድሽ አሏህ እድሜሽን ያርዝምልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ውድድድድ ነው የማደርግሽ

Munteha Redi February 8, 2020 - 4:00 am

ደሞ በጣም ጠፍተሻል በነገራችን ላይ ስለምወድሽ ነው አንቺ የምልሽ እንጂ ያለ ማክበር አደለም ገና ወጣት ነሽ በርችልኝ

SBG Tube February 8, 2020 - 4:45 am

Enmsgnlan mamya.selam yagri lijoch bchnnail bmegbat subscrb argugn

just a moment February 8, 2020 - 4:54 am

እማምዬ እንዴት ነሽልኝ እንዴት እንደምወድሽ ብታይ የእኔ ደርባባ። እንኳንም ተመልሰሽ መጣሽ ናፍቀን ነበር
ቅን ሰው ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ። አንቺ ስላልኩ ይቅርታ እንደ እናቴ ስለማይሽ ነው

amlake hoy ante tawekale February 8, 2020 - 6:03 am

እደው ማማዬ ወድድድድድድድድድድድ ነው ማረግሽ ኢትዮ ስገባ እሞክራለሁ ❤❤❤❤❤

Mami decor February 8, 2020 - 6:16 am

Mamiye tefetesh neber amsegnalu ???

Moges Kebede February 8, 2020 - 7:16 am

Waww emigerm kurs new mazer ?

አልፍያ አልፍያ February 8, 2020 - 7:18 am

ያገብስ ደቦ አሰረሪ አላቅባትም ኢማ እስክ
ገግሪ ኢማ

مريم حميد February 8, 2020 - 8:53 am

አመሰግናለሁ ማሚ እኔ ብዙ ግዜ ኮመንት አልሰጥም የምትሰሪያቸው ቪደወች አልፈውኛል ግን ብዙ ተምሬበታለሁ ሙያ የለኝም ነበር አሁን ሙያተኛ ሁኛለሁ

Samira Imam February 8, 2020 - 12:22 pm

Yena wdi Enat jazakalah

Mekdes Yoseph February 8, 2020 - 12:34 pm

Hi Mum can you please show us how to make the bread?Thank you ?

Salam S February 8, 2020 - 2:08 pm

እንዴት ነው የሚጋገርው ማማዬ

Magdes Gtkow February 8, 2020 - 3:05 pm

እማየ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናወትን ይስጥልኝ ኑሪልኝ በጣም ብዙ ነገር ነው ከእርሶ የተማርኩት

Comments are closed.