Ethiopian Food/Salad – How to Make Dinich Selata – የድንች ሰላጣ አሰራር

Ethiopian Food/Salad – How to Make Dinich Selata – የድንች ሰላጣ አሰራርየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

20 Comments

  1. እማማዬ በጣም አሪፍ ነው።እርሶ ለሌሎች እናቶች አርያ መሆን የሚችሉ እናት ኖት።እናቶች ቴክኖሎጂን እንደርሶ ተጠቅመው ሙያቸውን ለኛ ቢያስተላልፉ በጣም ጥሩ ነው። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  2. ማማዬ እንዴት ነዎት በጣም እንደምወድዎት ያዉቃሉ አይደል! ማማዬ ለኢትዮጵያዉያን ልጆችዎ የሚሆኑ ይጠቅማሉ ያልኩትን ቪዲዮዎች እየሰራሁ በቻናሌ እየለቀኩ ነዉ….እስኪ ተመልካችዎችዎን ይጋብዙልኝ…..እንደሚወዱት እርግጠኛ ነኝ…..ቤተሰብ ብሆኑኝ ደስ ይለኛል

  3. ግን ድንችና ካሮት ለሰላጣ እስቲም ቢደረግ ነው እሚሻለው ቀቅለን ውሃው ስንደፋው ጥቅሙ ከውሀው ጋር ይሄዳል

Comments are closed.