Ethiopian/Habesha Food – How to Make Ye Tsome Firfir – የፆም ፍርፍር አሰራር

Ethiopian/Habesha Food – How to Make Ye Tsome Firfir – የፆም ፍርፍር አሰራርየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

31 Comments

  1. መሚየ እግዚአብሄር እጅሽን ይባርከው እድሜ ይሥጥሽ በልጅነቴ ሥዴት ወጥቼ ምንም አላቅም ነበር። ተመልሼ እንኳ እማራለሁ አልል እናቴ በህይወት የለችም ማሚየ እግዜር አንቺን ሠጠኝ ብዙ ነገር አወቅሁ

  2. ማሚዬ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም የሚጣፍጥ ነው ነገር ግን ቃሪያ እና አዝመሪን ወይም የስጋ መጥበሻ እርጥቡ ሊወርድ ሲል ጣል ብናደርግበትም ይጣፍጣል

  3. አቤት ደስ ሲል እውነት የበላውት ያህል ተሰማኝ ፍርፍር በጣም ነው የምወደው እናታችን አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን እጅዎት ይባረክ ሠላመወ ብዝዝዝዝዝትትትትት ይበልልን ደና ይሁኑ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

Comments are closed.