Wednesday, April 24, 2024
Home Food Ethiopian Spice/Pepper – How to Make Berbere Part 1 – የበርበሬ አሰራር – ሽክሽክ ክፍል 1

Ethiopian Spice/Pepper – How to Make Berbere Part 1 – የበርበሬ አሰራር – ሽክሽክ ክፍል 1

by
34 comments

Ethiopian Spice/Pepper – How to Make Berbere Part 1 – የበርበሬ አሰራር – ሽክሽክ ክፍል 1



► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

34 comments

Webshet Tesfaye June 28, 2018 - 2:47 pm

Berberewen yet geztewet new mother?

እኔስአልፈራም ድግልንይዠ June 28, 2018 - 2:55 pm

እናመሠግናለንማዘርየውድድድድድኑሪልኝውድእናቴ

እኔስአልፈራም ድግልንይዠ June 28, 2018 - 3:00 pm

ጉድይገርማል!!እኛመችእንወለውለዋለንእናትየ፡ገናዛሬሠማሁበርበሬሲወለወል

ሰላም የቅድስት ማርያም ሊጅ June 28, 2018 - 3:19 pm

እናመሰግናለን እናታችን

Honey Bee June 28, 2018 - 3:30 pm

Thanks mother.I remember it’s been washed & lots of dirt comes out of it (Cheka).

Ruhit Ruhit June 28, 2018 - 4:11 pm

ያረበትመወልወልሰልቸቶኛልድሙሱን መውለውለው ጀርመንአያመጠምአትድከሚ

kemre alias June 28, 2018 - 4:39 pm

ማሚ እንዴት ልሳምሽ

ልዩ ነዉ ሰላሜ Glory to GOd June 28, 2018 - 4:39 pm

Thank you mam የእሱን አሰራር ግን አውቃለሁ

shemima pro June 28, 2018 - 4:45 pm

እናመሠግናለን እናታችን

ሐና ሐና June 28, 2018 - 4:58 pm

እማየ የኔውድ እንደምን አለሽ እናቴ
እሁሁ አንደበትሽ ሁሌም ሲጣፍጠኝ እናቴ
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ .
የአሠራር ቅደም።ተከተሉን አላውቅም እስከ መጨረሻው ተከታትየ ጥሩ እውቀት አገኛለሁ እድሜ ላንች
አመሰግናለሁ እማየ

Zafu tewelde June 28, 2018 - 5:14 pm

እናመስግናለን እናት

Samson Tsige June 28, 2018 - 5:28 pm

Mommy!!!

Tizita E June 28, 2018 - 5:38 pm

Thank u Emama
Enaten asetawesugne

Abm Betre June 29, 2018 - 12:39 am

Yene kimem

Zahra Zahra June 29, 2018 - 8:35 am

በቀደም የጠየቃችሁን ጥያቄ ለምን አትመልሱልንም ብዝዎቻችን በርበሬ መሆኑን አውቀናል ግን እናንተ አልመሰላችሁልንም መልሱልን።

Sofi Tube June 29, 2018 - 9:38 am

ወይ ስወዳችሁ እማ እድሜና ጤና ይስጠዎት

King Khan June 29, 2018 - 10:04 am

emamay egezaber edemen xenawen yabezales weddddd

samri habesha June 29, 2018 - 12:47 pm

Thank you thank you mother long live

rawan daher June 30, 2018 - 9:31 am

መልክ ስጠኚ እጂ ሙያ ተጎረቤት ይላልያገሪ ሰው እድሜ ይስጥልን እናታችን

jenny rayman July 1, 2018 - 3:11 am

Best teacher for ethiopian cuisine online. Love her!

ጽጌ ድንግል የማርያም ልጅ ልንገርው July 1, 2018 - 2:23 pm

እማምየ እንዴት እንደሚደለዝ አሳዩን ምን ምን ቅመም እንደሚጨመርበት

Salwa Alsonidar July 2, 2018 - 11:48 pm

Please, translate in English please

zahara mohammed July 3, 2018 - 3:21 pm

እናመሰግናለን ማዘርዬ እድሜና ጠና ይስጠወት

Beaino Connection July 25, 2018 - 11:40 am

Frew ema betamvasfelagi new frew kelele bzat aynorewm enatoch sigezu dro kefrew merk ylu neber slezi ewnetu mnu ga new tadiye tedenagern

Arjan de Ruijter August 4, 2018 - 3:46 am

Please translate to english

Zainab Ahmed August 23, 2018 - 7:06 am

እናመሠግናለንእናታችን

Jemal s September 27, 2018 - 10:20 am

ኧረ ጉድ በርበሬ ሲወለውል ገና አየሁ ማሻአላህ. አበጣጥሮ ዝብሉ መስራትነውጅ እሱን በመወልወል ጊዜ ማን ያቃጥላል ማማ በርቱ ሀሪፍ ነው

mohammed ware September 27, 2018 - 6:25 pm

እናቴ ይምጣብኝ ዛሬስ ወደዋናው ነገር ገባሸልን ሁሌም እጅሽ ይባረክ ለኛ ለሰነፎች ጥሩ ነገር ነው የምታሰተምሪን ሁሌም እድሜና ጤና ይሰጥሽ ዘመንሸ ይባረክ እወድሻልው❤❤❤

mohammed ware September 27, 2018 - 6:26 pm

እንደው በጌታ ቁጥርሸን ላኪልኝ እሰክጠግብ ድምጽሸን ልሰማው

Oromoon Miidhame October 5, 2018 - 6:27 pm

እማየ አንችን ሳይ እናቴ ትዝ ትለኛለች ኑሪልን??

abubeker humed November 27, 2018 - 9:23 am

ያምራል ማዘረረ

abubeker humed November 27, 2018 - 9:29 am

ክብር ለናቶች አላህ እድሜሽን ያርዝምልን አብሮሽም ለሚደክሙት በጣም ደስ ይላል

Shagitu Abayene November 29, 2018 - 1:50 pm

??mama love you

Tigist Teka December 5, 2018 - 1:25 pm

Hi emaiy selam new estiy. Mehamer kamamoh negaren. Edaman tena yesteshe

Comments are closed.