Ethiopian Spices -.የኢትዮጵያ ቅመሞች እና እንግሊዘኛ ፍቺያቸው

Ethiopian Spices -.የኢትዮጵያ ቅመሞች እና እንግሊዘኛ ፍቺያቸውየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

34 Comments

  1. ቻዎአዳነ እባክህ የጤፍ ዱቄት ከየት ነው የምታገኙት ለመግዛት እፈልጋለሁ የምታውቅ ከሆነንጠቁመኝ እኔየምኖረው ኤሮፕ ውስጥ ነው

  2. በመጀመሪያ ሰላምታዬን አቀርባለሁኝ ሰለእናትህ የምታደርገው ነገር በጣም ያስመሰግንሀል እናትህ ደግሞ ፕሮግራማችሁን ለሚመለከተው ሁሉ እጅግ ምን ያህል የኢትዬጵያ ምግብ ጥንቅቅ ያለ ጠቃሚነቱ መጣፈጡ ማማሩን ሁሉ ስለሚያሳዩልን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው በርቱ ማንም ይህንን የሚያየው ሁሉ ብዙ ሞያ እንደቀሰሙ ተስፋ አለኝ በድጋሚ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው የከርሞ ሰው ይበለን ሐመልማል ነኝ ከቶሮንቶ ካናዳ

  3. በመጀመሪያ ሰላምታዬን አቀርባለሁኝ ሰለእናትህ የምታደርገው ነገር በጣም ያስመሰግንሀል እናትህ ደግሞ ፕሮግራማችሁን ለሚመለከተው ሁሉ እጅግ ምን ያህል የኢትዬጵያ ምግብ ጥንቅቅ ያለ ጠቃሚነቱ መጣፈጡ ማማሩን ሁሉ ስለሚያሳዩልን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው በርቱ ማንም ይህንን የሚያየው ሁሉ ብዙ ሞያ እንደቀሰሙ ተስፋ አለኝ በድጋሚ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው የከርሞ ሰው ይበለን ሐመልማል ነኝ ከቶሮንቶ ካናዳ

  4. ማማየ ሞቅሞቆ ለሻይ ኣሪፍ ነው ልክ ልክ አንደ ዝንጅብል ኣየነት ሁኖ ውስጡ ባዶ ነው ኣጥበን ኣድርቀን ወቅጠን አንጠቀም ነበር ከለሩ ራሱ lipton (የሻይ ቅመም) ነው ሚመስለው በትግርኛ ራሱ ሞቅሞቆ ነው ሚባለው

Comments are closed.